Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የማስረጃ ያለህ

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጥር 1 ቀን 2009 ዓ.ም በጽህፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ በተለያዩ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ዘንድ በሌብነት የሚገለጽ ብልሹነት መኖሩን አንስተው፤ «ባገኘነው ማስረጃ ልክ ተጠያቂ መሆን የሚገባቸው ተጠያቂ ሆነዋል፡፡ በወሬ እርምጃ አይወሰድም፡፡ ሰው…
Read More...

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በኢንቨስትመንት የተሰማሩ የ27 ባለሃብቶችን ፍቃድ ሰረዘ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኢንቨ ስትመንት ጽሕፈት ቤት የ27 ባለሃብቶችን የኢንቨስትመንት ፍቃድ መሰረዙን አስታወቀ። የ14 ባለሃብቶችን የልማት አቅም በመገምገም ከያዙት መሬት 50 በመቶ ያህሉን እንደቀነሰባቸው ገልጿል። የክልሉ ኢንቨስትመንት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ተወካይ አቶ ጋሻው ሽሞ ለአዲስ…
Read More...

ጥያቄዎች ሁሉ ወደ ጠ ሚኒስትሩ ይንደረደራሉ!!

መቼም እንኳንስ ለእንደኛ አገሩ ህዝብ ቀርቶ በዕድገት ለገሰገሱትም ሆነ በሃብት ለመጠቁት የዓለማችን ህዝቦችም ቢሆን አንዳንድ የማይፈቱ ችግሮችና እንቆቅልሾች አንዳንዴ አይጠፉም።  የእኛን ትንሽ አሳሳቢ የሚያደርገው ኑሮአችን ሁሉ በችግሮችና በእንቆቅልሾች የተበተበ መሆኑ ነው - አንዳንዴ ሳይሆን…
Read More...

የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ አመራር የራሱን አመራሮችና ኮሚቴዎች በማዋቀር እየተንቀሳቀሰ መሆኑን አስታወቀ

‹‹ሕግ የሚያውቀውን ሰማያዊ ፓርቲ እየመራን ያለነው እኛ ነን›› አቶ የሺዋስ አሰፋ፣ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበርከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዕውቅናን አግኝቶ ከተቋቋመ አምስት ዓመታትን ያስቆጠረው ሰማያዊ ፓርቲ የቀድሞ አመራር የነበሩት እነ አቶ ይልቃል ጌትነት (ኢንጂነር)፣ አዲስ አመራሮችና…
Read More...

በኦሮሚያ ‹‹የኢኮኖሚ አብዮት›› የመጀመሪያ ለሆነው ኩባንያ 617 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ አክሲዮኖች በግማሽ ቀን ተሸጡ

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በቅርቡ ይፋ ባደረገው ‹‹የኦሮሞ የኢኮኖሚ አብዮት›› ውስጥ በቅድሚያ እንዲመሠረት የተፈለገውን ኦዳ ትራንስፖርት ኩባንያ ለመመሥረት በግማሽ ቀን በተካሄደ የአክሲዮን ሽያጭ፣ 617 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ አክሲዮኖች መሸጣቸው ታወቀ፡፡ የኩባንያው አደራጅ ኮሚቴ…
Read More...

ለ600 ሺህ ወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር ተዘጋጅቻለሁ – የደቡብ ክልል

የደቡብ ክልል በጥናት የተለዩ 600 ሺህ ስራ ፈላጊዎችን የስራ ባለቤት ለማድረግ ተዘጋጅቻለሁ አለ።የክልሉ ርዕስ መስተዳደር አቶ ደሴ ዳልኬ ለወጣቶች ስራ ፈጠራ የሚውል 3 ቢሊየን ብር መዘጋጀቱን ተናግረዋል።ርዕስ መስተዳደሩ በበጀት አመቱ ግማሽ አመት 250 ሺህ ወጣቶች የስራ እድል…
Read More...

ኦህዴድ 27ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ለህዝቡ የገባውን ቃል በማደስ ያከብራል – አቶ ለማ መገርሳ

የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) 27ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ የሚያስችሉ ስራዎች በመስራትና የገባውን ቃል በማደስ እንደሚያከብር አስታውቋል። የኦህዴድ ሊቀመንበር እና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ መጋቢት 17 2009…
Read More...

የቱሪዝም መለያው ምድረ ቀደምት የሚል አቻ ትርጉም ተሰጠው

የኢትዮጵያ ላንድ ኦፍ ኦሪጅን በሚል የተዋወቀው የኢትዮጵያ የቱሪዝም መለያ ብራንድ የአማርኛ ትርጉሙ ˝ምድረ ቀደምት˝ በሚል ተተርጉሞ በጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማርያም ይፋ ተደርጓል። የኢትዮጵያ ቱሪዝም ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ተካሂዷል።በጉባኤው ላይ በቱሪዝም ዘርፍ ላይ…
Read More...

በአየር ትራንስፖርት የሚገለገሉ መንገደኞች ወደ ኢትዮጵያ እንደገቡ የያዙትን ገንዘብና ጌጣጌጥ የሚያስመዘግቡበት አሰራር ተተገበረ

የአየር ትራንስፖርትን ተጠቅመው ኢትዮጵያ የሚገቡ መንገደኞች ሀገር ውስጥ እንደገቡ የያዙትን ገንዘብና ጌጣጌጥ የሚያስመዘግቡበት አሰራራር መተግበሩን የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ገለፀ። ከዚህ ቀደም መንገደኞች 24 ሰዓት እስካልሞላቸው ድረስ የያዙትን ገንዘብና ጌጣጌጥ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy