Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ኢትዮጵያ አዲስ የግብርና ኤክስቴንሽን ስትራጂ ይፋ አደረገች

የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት  ሚኒስቴር በአገር አቀፍ ደረጃ ተግባራዊ የሚደረግ አዲስ የግብርና ኤክስቴንሽን ስትራቴጂ አደረገ፡፡የኤክስቴንሽን ስትራቴጂው አገሪቱ ለያዘችው  ዘመናዊ ግብርናን የመፍጠር ዓላማ ለማሳካትና  ምርትና ምርታማነትን  ለመጨመር ይረዳል ተብሏል፡፡የእርሻና ተፈጥሮ ገብት ሚኒስቴር…
Read More...

ተከታታይ ስራን የሚጠይቀው ወጣቶችን ከኤች አይ ቪ ኤድስ የመታደግ ተግባር

በኢትዮጵያ በተለያዩ አካላት በተከናወኑ ዘርፈ ብዙ የኤች አይ አይ ቪ ስርጭት የመቀነስ ተግባራት የቫይረሱን ስርጭት እንደ ሃገር ከአስር በመቶ በላይ የነበረውን የቫይረሱን ስርጭት መጠን ወደ አንድ ነጥብ ሁለት በመቶ ማውረድ ተችሏል። የወረርሽኙ ስርጭት የተገታበት ሁኔታም ተፈጥሯል ፡፡ ይሁንና…
Read More...

ባዮሎጂካል ጥቃት እና የኢትዮጵያ ዝግጁነት

የባዮሎጂካል መሣሪያዎችን ማዘጋጀት እና መጠቀምን የሚያግድ ስምምነት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አባል አገራት መካከል ተፈርሟል። ኢትዮጵያም ተቀብላ አጽድ ቃዋለች። ይሁንና ስምምነቱን ያልፈረሙ 12 አገራት ሲኖሩ፤ ከዚህ ውስጥ ኤርትራ፣ ጅቡቲ እና ደቡብ ሱዳን ይገኙበታል። በሌላ በኩል…
Read More...

አስተማማኝ ሰላምና መስተንግዶው ቱሪስቶችን መሳቡን ቀጥሏል

ኢትዮጵያን ሲጎበኙ ለሦስተኛ ጊዜ ነው፡፡ በመጀመሪያው ጉብኝታቸው እንደ እአአ በ2003 የላሊበላ ውቅር አቢያተ ክርስቲያናትን፣ የአክሱም ሐውልቶችን እና የአክሱም ጽዮን ቤተክርስቲያን፣ የጎንደር ቤተ መንግሥት እንዲሁም ሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክን ጎብኝተዋል፡፡ እንግሊዛዊው ዶክተር አለን…
Read More...

ኤጀንሲው ከዓለም የምግብ ፕሮግራም የእህል ጥራት መጠበቂያ መሳሪያዎች ድጋፍ አገኘ

የስትራቴጂክ መጠባበቂያ ምግብ ክምችት ኤጀንሲ ከዓለም የምግብ ፕሮግራም 600 ሺህ ዶላር ዋጋ ያላቸው የእህል ጥራት መጠበቂያ መሳሪያዎች ድጋፍ ተደረገለት። የእህል ጥራት መፈተሻ፣ ማበጠሪያና ማሸጊያ፣ መሰላል፣ ሚዛን፣ የተባይ ማጥፊያ መድሃኒት መርጫ፣ የአፍላቶክሲን መለኪያ፣ የደህንነት…
Read More...

በአማራ ክልል ለህዳሴው ግድብ ግንባታ እየተደረገ ያለው ድጋፍ ከ1 ቢሊዮን 25 ሚሊዮን ብር በላይ ደርሷል

በአማራ ክልል ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚደረገው የገንዘብ ድጋፍ ከ1 ቢሊየን 25 ሚሊየን ብር በላይ መድረሱ ተገለጸ፡፡ በክልሉ የግድቡ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠበት ስድስተኛው ዓመት  በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው ።በክልሉ የግድቡ ግንባታ ህዝባዊ…
Read More...

ወገን ለወገን በሚል የአማራ ክልል በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች ድጋፍ አድርጓል።

ወገን ለወገን በሚል የአማራ ክልል በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች ድጋፍ አድርጓል።የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ክልል አርብቶ አደር አካባቢ በሆኑት የቦረና እና ምእራብ ጉጂ አካባቢ በድርቅ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ነው ድጋፉን ያደረገው።ድጋፉም 5 ሺህ ኩንታል…
Read More...

በቆሼ በደረሰው አደጋ ለተጎጂ ቤተሰቦች የሚደረገው የገንዘብ ድጋፍ 76 ሚሊየን ብር ደርሷል

በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በደረሰ የቆሻሻ መደርመስ አደጋ ተጎጂ ለሆኑ ቤተሰቦች የሚደረገው የገንዘብ ድጋፍ 76 ሚሊየን ብር ደርሷል። በዛሬው እለት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና የአካዳሚክ እና አስተዳደር ሰራተኞች ከ2 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ…
Read More...

አሜሪካ ላፕቶፕ የጫኑ አውሮፕላኖች ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ ከለከለች

አሜሪካ ከስምንት የመካከለኛው ምስራቅ እና ሰሜን አፍሪካ ሀገራት የሚነሱ አውሮፕላኖች የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን ጭነው ወደ ሀገሪቱ እንዳይገቡ አገደች፡ ክልከላው ላፕቶፕ፣ ታብሌቶች፣ ካሜራ፣ ዲቪዲ እና የመሳሰሉትን ያካትታል፡፡የሞባይል ስልክ በክልከላው አልተካተተም፡፡የአሜሪካ የደህንነት ተቋም…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy