Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የአውሮፓ ህብረት በአፍሪካ ቀንድ ለተከሰተው ድርቅ ተጨማሪ 165 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ

በአውሮፓ ህብረት የዓለምአቀፍ ትብብርና ልማት ኮሚሽነር ኔቨን ሚሚካ እንዳስታወቁት በአፍሪካ ቀንድ ኣካባቢ የተከሰተው ድርቅ ላስከተለው ጉዳት ተጨማሪ 165 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ኮሚሽነሩ በደቡብ ሱዳንና በሌሎች የቀጠናው ሀገራት ረሃብ ለተጋረጠባቸውና አስቸኳይ ድጋፍ…
Read More...

የተስቲ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት ባለቤትና ዋና ስራ ኣስኪያጅ ኣቶ ፋይሰል ዓብዶሽ ከ200000 ብር በላይ ወጪ በማድረግ 385 ኩንታል በቆሎ ገዝተው…

የተስቲ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት ባለቤትና ዋና ስራ ኣስኪያጅ የሆኑት ኣቶ ፋይሰል ዓብዶሽ ኣሁን በኢትዮ ሶማሊና በኦሮሞያ ክልሎች የተወሰኑ ኣከባቢዎች በድርቅ ምክንያት የተጎዱትን ወገኖቻችን ለመርዳት የሚያግዝ በራሳቸው ተነሳሽነት ከ200000 ብር በላይ ወጪ በማድረግ 385 ኩንታል…
Read More...

የኢትዮያን ታላቅነት የሚዘክር መፅሀፍ ለአለም ያስነበቡ እናት ልጅ ሲሊቪያ ፓንክረስት እና የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት ትውስታ፡-

https://www.youtube.com/watch?v=k2U1QO9WCJc የኢትዮያን ታላቅነት የሚዘክር መፅሀፍ ለአለም ያስነበቡ እናት ልጅ ሲሊቪያ ፓንክረስት እና የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት ትውስታ፡-
Read More...

ለ40/60 ቤቶች ግንባታ የሚውል አርማታ ብረት ለነጋዴዎች ያቀበለው ግለሰብ በፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ

ከ6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ለ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ የሚውል የኮንክሪት አርማታ ብረት ወጪ በማድረግ ለሌሎች ነጋዴዎች ያቀበለው ተከሳሽ በፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጥቷል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ቁጠባ ቤቶች ልማት ኢንተርፕራዝ የግብአት ክምችት እና ስርጭት…
Read More...

የአለም ባንክ ለአፍሪካ የ57 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ወሰነ

የአለም ባንክ ለአፍሪካ የ57 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ለማድረግ መወሰኑን አስታወቀ።ባንኩ በቀጣዮቹ ሶስት አመታት ነው ከስሀራ በታች የሚገኙ የአፍሪካ ሀገራት ለሚያካሂዱት የልማት ስራዎች ድጋፉን የሚያደርገው። ከአጠቃላይ ድጋፉ 45 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላሩ ከአለም አቀፉ የልማት…
Read More...

ኢትዮጵያ በውጭ መገናኛ ብዙኃን እይታ

ኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች እያከናወነች ያለውን ስኬታማ ተግባራት የተለያዩ ዓለምአቀፍ መገናኛ ብዙኃን በድረ-ገጾቻቸው ለንባብ አብቅተዋል። በተለይም በኢኮኖሚው መስክ እየታየ ያለው ለውጥ፣ የውጭም ሆነ የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች በማከናወን ላይ ያሉት ተግባራት በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ ሆነው…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy