Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

በደቡብ ሱዳን የመንገደኞች አውሮፕላን ተከሰከሰ

የመንገደኞች አውሮፕላን በደቡብ ሱዳን ዋኡ አውሮፕላን ማረፊያ መከስከሱ ተሰምቷል።አውሮፕላኑ 44 መንገደኞችን አሳፍሮ እንደነበር የተነገረ ሲሆን፥ በአደጋው አብዛኞቹ ተሳፋሪዎች ሳይሞቱ አይቀርም ተብሏል።የሀገሪቱ የኢንፎርሜሽን ሚኒስትር ቦና ጋውዴንሲዮ እስካሁን ባለው ሁኔታ 14 ተሳፋሪዎች ወደ…
Read More...

ትግራይ ክልል ችግር የታየባቸው 444 የሚሆኑት ከጽሁፍ ማስጠንቀቂያ እስከ ማሸግ የደረሰ እርምጃ መወሰዱን ገልጸዋል ፡፡

የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ የህብረተሰቡን ጤና በሚጎዳ መልኩ ጤናና ጤና ነክ አገልግሎት ሲሰጡ አግኝቻቸዋለሁ ባላቸው ተቋማት ላይ እርምጃን መውሰዱን አስታወቀ፡፡ በትግራይ ጤና ቢሮ የምግብ፣ የመድሀኒትና የጤና እንክብካቤ ቁጥጥር የስራ ሂደት አስተባባሪ አቶ ባህረ ተካ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
Read More...

በአዲስ አበባ በቀጣይ ሁለት ወራት 20 ሺህ ወጣቶች ወደ ስራ ይገባሉ

በአዲስ አበባ በመጀመሪያው ዙር ተመዝግበው በስልጠና ላይ የሚገኙ 20 ሺህ ወጣቶች በቀጣይ ሁለት ወራት ወደ ስራ ይገባሉ ተባለ።ከተመደው የ10 ቢሊየን ብር ተንቀሳቃሽ ፈንድ ከ419 ሚሊየን ብር በላይ የደረሰው የከተማው አስተዳደር የወጣቶችን ችግር ለመፍታት የተያዘውን እቅድ ተግባራዊ ለማድረግ…
Read More...

ሶማሊያውያኑ ሙሽሮች የሰርጋቸውን ወጪ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ለገሱ

ሶማሊያውያኑ ጥንዶች የሰርጋቸውን ወጪ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ለግሰዋል፡፡ ከጋልካሲዮ አካባቢ የተገኙት እነኝህ ጥንዶች ሊባን እና አይሻ ይባላሉ፡፡ሙሽሮቹ ለመጋባት የቆረጡት ቀን ደርሶ ትዳር ሲመሰርቱ በሰርጉ ስም ለድግስ እና ለሌሎች ወጪዎች የታቀደውን ሁሉ ገንዘብ ማባከን ነው በሚል ለሌላ በጎ…
Read More...

የኢትዮዽያ ፈርስቱ ቢንያም ከበደ – ወዴት እየሄድክ ነው?

የኢትዮዽያ ፈርስቱ ቢንያም ከበደ - ወዴት እየሄድክ ነው?( Begashaw K) ለረጅም ዓመታት ተከታትዬሃለሁ። ስለብርጭቆው ግማሽ ውሃ መያዝ እንጂ ስለብርጭቆው ግማሽ ባዶ መሆን ማውራት የማትወድ ሰው የነበርክበትን ዘመን በደንብ አስታውሰዋለሁ። ሆኖም ፣ እንደሰራ አይገድል እንዲሉ ፣…
Read More...

The pink to my blue

The pink to my blue (Bereket Gebru) After taking training in conflict management a few weeks back, I have still hangover on the idea that conflicts are inevitable. They are a product…
Read More...

ዓመት ሳይሞላ ታፍነው ተወስደው ያልተመለሱ ህጻናት ቁጥር ከ100 በላይ ሆኗል

በጋምቤላ ክልል አንድ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የደቡብ ሱዳን የሙርሌ ታጣቂዎች ሰሞኑን ለ3ኛ ጊዜ ባደረሱት ጥቃት 28 ሰዎች ገድለው፣ 43 ህፃናትን አፍነው መውሰዳቸው ታውቋል፡፡ መንግሥት ሐሙስ ዕለት 6 ህፃናትን ማስመለሱን አስታውቋል፡፡ መጋቢት 3 እና 4 2009 ዓ.ም መነሻቸውን ደቡብ…
Read More...

መግባባት ያልታየበት የኢህአዴግና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ውይይት

ኢህአዴግ በአገር አቀፍ ከሚገኙ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች እና ፓርቲዎቹ በሚኖራቸው የመወያያ አጀንዳዎች ላይ ለመደራደር የሚያስችላቸው ቅድመ ሁኔታዎች ላይ መወያየት ከጀመሩ ሁለት ወራት ተቆጥረዋል። ፓርቲዎቹ ድርድሩ በምን መንገድ መካሄድ እንዳለበት የየራሳቸውን ሃሳብ በጽሑፍ…
Read More...

መንግስት ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎች መልሶ ለማቋቋም ትኩረት ሰጥቶ ይሰራል – ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን

የኢፌዴሪ መንግስት ከየትኛውም አጀንዳ በላይ በቆሻሻ መደርመስ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎች መልሶ ለማቋቋም ትኩረት ሰጥቶ ይሰራል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስከሬን ከቆሻሻው በመለየት ሟቾች በክብር እንዲያርፉ ላደረጉት የአካባቢው ወጣቶች…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy