የይሓ ጥንታዊ ቤተመቅደስና መካነ ቅርሶች ኢትዮጵያ የ3 ሺህ ዘመን ታሪክ እንዳላት ምስክር ናቸው
የይሓ ጥንታዊ ቤተመቅደስና መካነ ቅርሶች ኢትዮጵያ የሦስት ሺህ ዘመን ታሪክ እንዳላት ይበልጥ ምስክርነት የሚሰጡ መሆናቸውን የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
በጀርመን የአርኪኦሎጂ ኢንስቲትዩት ባለሙያዎች ላለፉት ስምንት ዓመታት ዕድሳት ሲደረግለት የቆየው የይሓ ቤተ መቅደስ…
Read More...
Read More...
ከዓድዋ ምን – እንዴት እንማር?
የዓድዋ ድል የፓን አፍሪካኒዝም መሰረት መሆኑን የኢትዮጵያውያንን የአድዋ ውሎ ከዘከሩ የታሪክ ጠበብት መካከል የዋሽንግተኑ የታሪክ ሊቅ ፕሮፌሰር ራየሞንድ ጆናስ “ዘ ባትል ኦፍ አድዋ-አፍሪካን ቪክትሪ ኢን ዘ ኤጅ ኦፍ ኢምፓየር” በሚለው ጽሁፋቸው አስፍረዋል፡፡ ፕሮፌሰሩ፤ በዚህ ጽሁፋቸው የአድዋ…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያ በሰላም ማስከበር እያደረገች ያለውን ጥረት እንግሊዝ እንደምትደግፍ ገለጸች
ኢትዮጵያ በቀጣናና በአህጉር ደረጃ ሰላም ለማስከበር የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ እንግሊዝ ገለጸች።የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰንን ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
በውይይቱ ወቅት ሁለቱ አገሮች የጋራ አቋም…
Read More...
Read More...
ጥልቅ ተሃድሶው በአመለካከትና በተግባር የታዩ ችግሮችን አርሟል–ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም
በጥልቀት የመታደስ ሂደቱ በአመለካከትና በተግባር የታዩ ህፀፆችን እያስተካከለ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግስትን ያለፉት 6 ወራት አፈጻጸም ሪፖርት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሲያቀርቡ ጥልቅ ተሃድሶው በአመለካከት የታዩ ዝንባሌዎችን…
Read More...
Read More...
«የአፍሪካውያንን ጥቅም የማያስከብር ኀብረት ፋይዳ የለውም»- አዲሱ የአፍሪካ ኀብረት ሊቀመንበርና የጊኒ ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ
የአጀንዳ 2063 ስኬት በወጣቶች ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ላይ ይወሰናል
የአፍሪካ ኀብረት የአፍሪካውያንን መብቶችና ጥቅሞች ለማስጠበቅ ከመቼውም በበለጠ ጊዜ በትኩረት መስራት እንዳለበት የጊኒ ፕሬዚዳንትና አዲሱ የአፍሪካ ኀብረት ተመራጭ ሊቀመንበር አልፋ ኮንዴ አስታወቁ፡፡ የበለፀገች አፍሪካን…
Read More...
Read More...
ሼክ መሀመድ አሊ አላሙዲን እና ቤተሰቦቻቸው በቆሼ በደረሰው አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ40 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ
ሼክ መሀመድ አሊ አላሙዲን እና ቤተሰቦቻቸው በቆሼ በደረሰው አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ40 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉየሚድሮክ ኢትዮጵያ እህት ኩባንያዎች እና የሚድሮክ ኢትዮጵያ ሊቀ መንበር ሼክ መሃመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን እና ቤተሰቦቻቸው በአዲስ አበባ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ለተጎዱ…
Read More...
Read More...
የትራፕ የጉዞ ክልከላ ውሳኔ ዳግም በፍርድ ቤት ተሻረ
የሃዋይ የፌዴራል ፍርድ ቤት ትራምፕ በ6 አገራት የጣሉትን የጉዞ ክልከላ በድጋሚ ውድቅ ማድረጉ ተገለጸ፡ሀሙስ ምሽት ተግባራዊ እንደሚሆን ይጠበቅ የነበረው የትራምፕ የጉዞ እገዳ ውደቅ የተደረገው ለአገሪቱ ደህንነት ሲባል መሆኑን የአሜሪካ ዲስትሪክት ዳኛ ዴሪክ ዋትሰን ገልጸዋል፡፡
ፕሬዝዳንት…
Read More...
Read More...
የብሪታኒያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ
የብሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ቦሪስ ጆንሰን ትናንት ያልተጠበቀ ጉብኝት በሶማሊያ ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡
ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በምስራቅ አፍሪካ ኢትዮጵያን፣ ኬኒያን፣ ሶማሊያን እና ኡጋንዳን ለመጎብኘት ወደ ቀጠናው…
Read More...
Read More...
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ላይ በተደረገ ጥናት በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ እንዲቀጥል 82 በመቶ ድጋፍ አግኝቷል፡‑ ጠ/ሚ ኃይለማርያም
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ላይ በተደረገ ጥናት በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ እንዲቀጥል 82 በመቶ ድጋፍ ማግኘቱን ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ተናገሩ፡፡ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ዛሬ መጋቢት 7፣2009 ያለፈውን ግማሽ አመት የመንግስታቸውን የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ለህዝብ ተወካዮች ምክር…
Read More...
Read More...
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ላይ በተደረገ ጥናት በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ እንዲቀጥል 82 በመቶ ድጋፍ አግኝቷል፡‑ ጠ/ሚ ኃይለማርያም
ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ዛሬ መጋቢት 7፣2009 ያለፈውን ግማሽ አመት የመንግስታቸውን የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርበዋል፡፡
በሪፖርታቸው ጠቅላይ ሚንስትሩ እንዳቀረቡት አገሪቱ ተደቅኖባት የነበረውን አደጋ ለመቀልበስ ላለፉት አምስት ወራት ስራ…
Read More...
Read More...
porn videos