ህዝብን ከህዝብ ጋር በማጋጨት ማን ይጠቀማል?
ህዝብን ከህዝብ ጋር በማጋጨት ማን ይጠቀማል? (ዘአማን በላይ)
ይህን ፅሑፍ ለማዘጋጀት ምክንያት የሆነኝ ከመሰንበቻው በአይጋ ፎረምና በአንዳንድ መሰል ድረ ገፆች ላይ የቀረበ አንድ የእንግሊዝኛ ፅሑፍ ነው። ፅሑፉ በቅርቡ በኢትዮጵያ ሶማሌና በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥታት የተወሰኑ…
Read More...
Read More...
በቆሻሻ ክምር መደርመስ አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች ከነገ ጀምሮ ጸሎተ-ፍትሐት ይደረጋል
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቆሼ በተሰኘው አካባቢ በደረሰ አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች ከነገ ጀምሮ ጸሎተ-ፍትሐት እንደሚደረግ ገለጸች።
ቤተክርስቲያኗ በአደጋው ለተጎዱና መጠለያ ላጡ ወገኖች የሚውል የ200 ሺህ ብር እርዳታ እንዲሰጥ መወሰኗንም አስታውቃለች።ቤተክርስቲያኗ…
Read More...
Read More...
በአዲስ አበባ የሚገኙ ኤምባሲዎችና ዓለምአቀፍ ተቋማት የሃዘን መልዕክት እያስተላለፉ ነው
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለፈው ቅዳሜ ምሽት በአዲስ አበባ በተለምዶ ቆሼ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በደረሰው አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ዜጎችን ለማሰብ ያወጀው ብሄራዊ የሃዘን ቀን መተግበር ተጀምሯል።
የሃገሪቱ ሰንደቅ ዓላማም በሁሉም የሃገሪቱ ግዛቶች፣በኢትዮጵያ መርከቦች፣በኢትዮጵያ…
Read More...
Read More...
በረሃብተኛ ዝርዝር ውስጥ ያለመካተታችን ለሁላችንም ትልቅ ድል ነው
በረሃብተኛ ዝርዝር ውስጥ ያለመካተታችን ለሁላችንም ትልቅ ድል ነው!(ወንድይራድ ሃብተየስ)
በቅርቡ የኢህአዴግ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ማጠናቀቁን ተከትሎ የወጣው መግለጫ ላይ በርካታ ጠቀሚ ርዕሰ ጉዳዮች ተመለከትኩና ሌሎችም ቢያውቋቸው ያልኳቸውን አንዳንድ ነገሮች…
Read More...
Read More...
ቀጣናዊ የዲፕሎማሲ ትስስር
ቀጣናዊ የዲፕሎማሲ ትስስር (ቶሎሳ ኡርጌሳ)
ከመሰንበቻው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በኡጋንዳ ርዕሰ መዲና ኪጋሊ ተገኝተው በሁለቱ ሀገራት የሰላም፣ የፀጥታ፣ የንግድና የኢንቨስትመንት እንዲሁም የምጣኔ ሃብት ተጠቃሚነት ላይ ያተኮረ ውይይት አካሂደው ተመልሰዋል።…
Read More...
Read More...
መምህራን በደመወዝ ስኬል ማስተካከያው ለምን አልተካተቱም?
መምህራን በደመወዝ ስኬል ማስተካከያው ለምን አልተካተቱም? (ቶሎሳ ኡርጌሳ)
የሀገራችን ፐብሊክ ሰርቪስ ሰራተኞች በሀገራችን እየተመዘገበ ካለው ፈጣንና ተከታታይ ዕድገት በየደረጃቸው ተጠቃሚ መሆን እንዳለባቸው የኢፌዴሪ መንግስት ያምናል። ከዚህ እምነቱ በመነጨም በተለያዩ ወቅቶች…
Read More...
Read More...
የ“…መንግሥት አሰራቸው” ነገረ- ዲስኩር
የ“…መንግሥት አሰራቸው” ነገረ- ዲስኩር (ዘአማን በላይ)
ይህ የማወጋችሁ ጉዳይ መነሻው የአንድ ወዳጄ ነው። ቦታው በአንድ የኦሮሚያ አካባቢ ነው—ከጥቂት ዓመታት በፊት የሆነ። ነገሩም ወዲህ ነው።…አንድ የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ አባል ሚስታቸውን ክፉኛ ይደበድቧቸዋል። ከባድ ጉዳትም…
Read More...
Read More...
ኮማንድ ፖስቱ የተወሰኑ ክልከላዎችን አነሳ
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከወጡ መመሪያዎች ላይ ከተቀመጡ ክልከላዎች የተወሰኑትን አነሳ፡፡የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ሴክሬታሪያት አቶ ሲራጅ ፈጌሳ በሰጡት መግለጫ በመሰረተ ልማት፣ በፋብሪካዎች እና መስል ተቋማት አካባቢ ከምሽቱ 12 ሰዓት እስከ ንጋቱ…
Read More...
Read More...
ረዘም ላለ ጊዜ ቴሌቪዥን በመመልከት የሚያሳልፉ ህጻናት ለአይነት 2 የስኳር በሽታ ይጋለጣሉ – ተመራማሪዎች
ረጅም ሰዓት ቴሌቪዥን መመልከት ሞባይልን ጨምሮ የተለያዩ ጌሞችን እየተጫወቱ ማሳለፍ የህጻናት ተመራጩ ጊዜ ማሳለፊያ ነው።ህጻናቱ ለእነርሱ በዚህ መልኩ ጊዜያቸውን ከማሳለፍ የበለጠ ደስታን የሚፈጥርላቸው ነገር አይኖርም።
በዚህ መልኩ በቀን ውስጥ በርካታ ጊዜያቸውን በመሰል ተግባራት…
Read More...
Read More...
ስብሰባ ላይ ናቸው
ስለስብሰባ ምንነት በመግለጽ ጊዜያችሁን አላባ ክንም። በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በተለያየ አቀራረብም ቢሆን ብዙ ከተፃፈባቸው ጉዳዮች አንዱ ስብሰባ ነው፡፡ቅርብ ወዳገኘሁት ቤተመፃህፍት ገብቼ ሳገላብጥ ስብሰባ ምንድን ነው? በሚል ርዕስ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የነሐሴ 16 ቀን 2006ዓ.ም እትም ላይ…
Read More...
Read More...
porn videos