ቢሮክራሲው እጁን ከመገናኛ ብዙኃን ያንሳ!
አሁን ላይ «መገናኛ ብዙኃን አልሰራም፣ ተገቢውን ሕዝባዊ አገልግሎት አልሰጠም፣ ችግሮችንና በደሎችን ተከታትሎ አያወጣም፣ አድርባይ መገናኛ ብዙኃን ነው ያለው፣ የምርመራ ጋዜጠኝነትን መስራት አለበት፣ የመገናኛ ብዙኃን ለውጥ ያስፈልገዋል» የሚሉት ሃሳቦች ከተሀድሶው ጋር ተያይዘው ከጠቅላይ…
Read More...
Read More...
በአነስተኛ ቀዶ ህክምና (LEEP) የማህጸን በር ጫፍ ካንሰርን መከላከል ይቻላል
የዓለም የጤና ድርጅት እ.ኤ.አ በ2012 ባደረገው ጥናት እንዳመለከተው ፡በኢትዮጵያ ከጡት ካንሰር ቀጥሎ የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ለሴቶች ሞት ዋነኛው ምክንያት ነበር ፡፡ እድሜያቸው ከ15 እስከ 49 ዓመት ያሉ ሴቶች ደግሞ በከፍተኛ ሁኔታ የዚህ ችግር ተጋላጮች ናቸው ። በጥናቱ ከተካተቱ 22…
Read More...
Read More...
በከተማዋ የስኳርና ዘይት ሽያጭ በኩፖን ሊካሄድ ነው
የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ መንግስት ለነዋሪዎች በድጎማ የሚያቀርባቸው መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች ለነዋሪዎች ተደራሽ ለማድረግ ይረዳል ያለውን በኩፖን የተደገፈ አዲስ የሽያጭ አሰራር ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡
የቢሮው ሃላፊ አቶ ዲላሞ ኦቶሬ ትናንት በሰጡት…
Read More...
Read More...
የቀጣናው የወደብ ቅርምትና የኢትዮጵያ ዕጣ ፈንታ
የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስና ሳውዲአረቢያ የአሰብን ወደብ ለ30 ዓመታት ተከራይተው የጦር ሠፈር ገንብተዋል፡፡ በጅቡቲ ወደብ ደግሞ አሜሪካ፣ ፈረንሳይ፣ እንግሊዝ፣ ቻይናና ሌሎች የጦር ሰፈር የገነቡ ሲሆን፤ ግብፅና ቱርክም ፈቃድ እንዳገኙ ይፋ የሆነ ነገር ባይኖርም «የእንግባ» ጥያቄ አቅርበዋል።…
Read More...
Read More...
ለ12 ዓመታት በጅምር ቀርቶ ከጥቅም ውጪ የሆነው ኮንዶሚኒየም
መንግሥት የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ በጀመረበት 1997 ዓ.ም ላይ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ በተለምዶ ኳስ ሜዳ በሚባለው አካባቢ የስምንት ብሎኮች ግንባታ ተጀምሮ የሰባቱ ግንባታ ተጠናቆ ለልማት ተነሽዎች ተላልፏል። የአንደኛው ህንፃ ግንባታ ግን ከመጀመሪያው ወለል የዘለለ ግንባታ…
Read More...
Read More...
ከትግራይ ክልል ርእሰ መስተዳደር ክቡር አቶ አባይ ወልዱ ጋር በክልሉ የተለያዪ ጉዳዮች ላይ የተደረገ ቃለ ምልልስ
https://www.youtube.com/watch?v=s5onhURiNJU
ከቀጠሮአችን 20ደቂቃ በፊት ቢሮአቸው ደርሰህ የጥበቃ ሠራተኞችን ስንጠይቅ ማልደው ቢሮአቸው መግባታቸውን ነገሩን። ታጋይ አባይ ወልዱ የትግራይ ክልል ርእሰ መስተዳደር ይህን ቃለመጠይቅ ለማድረግ ስጠይቃቸው ከመቅፅበት…
Read More...
Read More...
ለስደት መፍትሔው በእጃችን ላይ ነው ያለው
ዶ/ር ዓሊ ኢሳ አብዲ፣ የአፍሪካ ቀንድ የኢኮኖሚና ማኅበራዊ ፖሊሲ ኢንስቲትዩት ዳይሬክተርየአፍሪካ ቀንድ የኢኮኖሚና ማኅበራዊ ፖሊሲ ኢንስቲትዩት በቅርቡ በስደት ላይ ምርምር በማድረግ የውይይት መድረክ አዘጋጅቶ ነበር፡፡ አጥኚዎቹ በተለይ ‹‹ወደ አውሮፓ የማደረግ ስደት መነሻው ድህነት…
Read More...
Read More...
ወደ አውሮፓ የሚደረገው ስደት ጦርነትና ድህነትን ለመሸሽ ሳይሆን ኑሮን ለማሻሻል እንደሆነ አጥኚዎች ገለጹ
በተለይ ከአፍሪካ ቀንድ ወደ አውሮፓ የሚደረግ ስደት ምክንያት ከዚህ በፊት እንደሚባለው ድህነትና ጦርነት ሳይሆን፣ ኑሮን የበለጠ የማሻሻል ፍላጎት መሆኑን አጥኚዎች ገለጹ፡፡
የካቲት 29 ቀን 2009 ዓ.ም. በጎልደን ቱሊፕ ሆቴል ‹‹ከአፍሪካ ቀንድ የሚደረገው ስደትና ውጤቱ›› በሚል ርዕስ…
Read More...
Read More...
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከጌዲዮና ከሲዳማ ዞኖች የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያዩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከጌዲዮና ከሲዳማ ዞኖች ከተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ዛሬ ተወያይተዋል፡፡በውይይቱም ህብረተሰቡ የኤሌክትሪክ አቅርቦት እጥረት፣ የሴቶች ጤና ተደራሽነት፣ ለሀገር ውስጥ ባለሃብቶች ስለተሰጠው ትኩረት፣ በሁለቱ ዞኖች አዋሳኝ የድንበር ግጭቶችን ለመፍታት…
Read More...
Read More...
በምስራቅ ሸዋ ዞን 587 ካርቶን ሺሻ በድብቅ ሲጓጓዝ ተያዘ
በምስራቅ ሸዋ ዞን ከፈንታሌ ወረዳ ወደ አዳማ ከተማ በድብቅ ሲጓጓዝ የነበረ 587 ካርቶን ሺሻ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ።እቃው ሊያዝ የቻለው በአሸዋ ስር ተጭኖ ሲጓዝ የነበረበት ሲኖትራክ ተሽከርካሪ በመገልበጡ ነው።
የዞኑ ፖሊስ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ ምክትል ኮማንደር አስቻለው ዓለሙ…
Read More...
Read More...
porn videos