Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ጉዞ ወደ አባገዳ ምድር

የገዳ ስርዓት ምንጭ ብቻ አይደሉም፤ ይልቁንም ዛሬም ድረስ የኦሮሞን ባህል  ጠብቀው ማቆየት መቻላቸው መላያቸው ነው፤ ቦረናዎች። ዘንድሮ ግን ፈታኝ ጉዳይ ገጠማቸው፤ ቦረና እና ጉጂ በድርቅ ተጎብኝተዋል። ሊሸጡአቸው የሚሳሱላቸው፣ ከልጆቻቸው ለይተው የማያዩአቸው ከብቶቻቸው ዓይናቸው እያየ ሲሞቱም…
Read More...

የቀድሞዋ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሽኝት ተደረገላቸው

ተሰናባቿ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ዶክተር ንኮሳዛና ዲላሚኒ ዙማ አህጉሪቱን ለማስተሳሰር ያደረጉት ጥረት የሚበረታታ እንደነበር ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ተናገሩ።የስራ ዘመናቸው በስኬት ይጠናቀቅ ዘንድ በየደረጃው የሚገኙ የኢትዮጵያ የስራ ኃላፊዎች ድጋፍ እንዳልተለያቸው ደግሞ…
Read More...

ዓለም አቀፍ የአቪዬሽን ድርጅት ሲምፖዚየም በአዲስ አበባ ይካሄዳል

በአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ላይ የሚመክረው አራተኛው ዓለም አቀፉ የአቪዬሽን ድርጅት ሲምፖዚየም በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው።በአፍሪካ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ሲምፖዚየም ከሚያዚያ 3 እስከ 6 ቀን 2009 ዓ.ም  ይካሄዳል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም…
Read More...

ኦካይ አፍሪካ የተሰኘ ተቋም ለኢትዮጵያዊቷ ሩታ ነጋ እውቅና ሰጠ

በስራቸው ለተመሰገኑ ለ100 የአፍሪካ ሴቶች እውቅናን የሰጠው ኦካይ አፍሪካ ሩታ ነጋ በአፍሪካውያን ሴቶች በሰራችው ስራ ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ልትሆን የምትችል ሴት ሲል እውቅናን ሰጥቷል፡፡ ሩታ ተዋናይ ስትሆን በ2016 ላቪንግ በተሰኘ ፊልም ላይ ባሳየችው ብቃት ለኦስካር ሽልማት ታጭታም…
Read More...

ኦካይ አፍሪካ የተሰኘ ተቋም ለኢትዮጵያዊቷ ሩታ ነጋ እውቅና ሰጠ

በስራቸው ለተመሰገኑ ለ100 የአፍሪካ ሴቶች እውቅናን የሰጠው ኦካይ አፍሪካ ሩታ ነጋ በአፍሪካውያን ሴቶች በሰራችው ስራ ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ልትሆን የምትችል ሴት ሲል እውቅናን ሰጥቷል፡፡ ሩታ ተዋናይ ስትሆን በ2016 ላቪንግ በተሰኘ ፊልም ላይ ባሳየችው ብቃት ለኦስካር ሽልማት ታጭታም…
Read More...

መንግስት ያመቻቸውን የስራ እድል በአግባቡ በመጠቀም ሚሊየነር መሆን ይቻላል ወጣት ሞዴል አርሶ አደሮች

መንግስት በመደበው ከፍተኛ በጀት የተመቻቸውን የስራ እድል በአግባቡ በመጠቀም ሚሊየነር መሆን እንደሚቻል በተግባር ያረጋገጡ ወጣት ሞዴል አርሶ አደሮች ተናገሩ፡፡ወጣት ዘውዱ ዓለሙ በስምንተኛው አገር አቀፍ የሞዴል አርሶአደሮች ፌስቲቫል ከጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ እጅ የሜዳሊያ…
Read More...

ብአዴን በኪራይ ሰብሳቢነት የተጠረጠሩ አመራሮቹ ላይ እርምጃ ወሰደ

የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን/ ማዕከላዊ ኮሚቴ ባደረገው መደበኛ ስብሰባ ባለፉት 6 ወራት በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄ እና መደበኛ የልማትና የመልካም አስተዳደር ተግባራት አፈፃፀምን ከገመገመ በሗላ በኪራይ ሰብሳቢነት በተጠረጠሩ አመራሮቹ ላይ እርምጃ መዉሰዱን አመለከተ፡፡ የብአዴን…
Read More...

በአዲስ አበባ በቆሻሻ ክምር መደርመስ አደጋ የሟቾች ቁጥር 72 ደረሰ

በአዲስ አበባ በተለምዶ ቆሼ እየተባለ በሚጠራው አካቢ በደረሰው የመደርመስ አደጋ የሟቾች ቁጥር እየጨመረ መጥቷል፡፡የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እንዳስታወቀው አደጋው በደረሰበት ስፍራ እያካሄደ ባለው የነፍስ አድን ስራ እስከ ትላንት ምሽት ድረስ የሟቾች ቁጥር 65 ደሶ ነበር፡፡አሁንም አደጋው…
Read More...

ለተሰናባቿ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሽኝት ተደረገላቸው

የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ለተሰናባቿ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ዶክተር ኒኮሳዛና ዲላሚኒ ዙማ አሸኛኘት አደረጉላቸው።ትናንት በሂልተን ሆቴል በተደረገው የሽኝት ስነ ስርዓት ላይ አዲሱ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ ማሃማት፣ ምክትላቸው…
Read More...

የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ

የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን/ ማዕከላዊ ኮሚቴ ባደረገው መደበኛ ስብሰባ ባለፉት 6 ወራት በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄ እና መደበኛ የልማትና የመልካም አስተዳደር ተግባራት አፈፃፀምን በመገምገም የቀጣይ ወራት የመፍትሔ አቅጣጫ አስቀመጠ፡፡ የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ኃላፊ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy