Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ተራማጅ የዜጎች ንቅናቄ” አዲስ ፓርቲ ሊመሰረት ነው

የቀድሞው የፓርላማ አባልና የ”አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ” ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አቶ ግርማ ሰይፉና አጋሮቻቸው፣በወጣት ምሁራን የተደራጀ “ተራማጅ የዜጎች ንቅናቄ” የተባለ አዲስ ፓርቲ ሊመሰርቱ ነው፡፡ ፓርቲውን የሚያደራጅ አካል ተቋቁሞ በመላ ሀገሪቱ ፓርቲ ለመመስረት የሚያስፈልገውን…
Read More...

በኢንዱስትሪ ፓርኮች አቅራቢያ የደረቅ ወደቦች ግንባታ ሊካሄድ ነው

በኢንዱስትሪ የሚመረቱ ምርቶችን በፍጥነት ወደ ውጪ ለመላክ እንዲቻል በኢንዱስትሪ ፓርኮች አቅራቢያ የደረቅ ወደቦች ግንባታ ሥራን የማስፋፋት ተግባር እንደሚያከናውን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ገለጸ።ደርጅቱ ለመገናኛ ብዙሃንና ለፌዴራል ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች…
Read More...

በመዲናዋ ቆሼ አካባቢ በተከሰተው አደጋ የሟቾች ቁጥር 65 መድረሱ ተገለጸ

በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የቆሻሻ ክምር ተንዶ የሞቱት ሰዎች ብዛት 65 መድረሱን የአስተዳደሩ ከንቲባ ድሪባ ኩማ ተናገሩ።ከንቲባ ድሪባ ዛሬ ማምሻውን ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፤ ናዳው የተጫናቸውና ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር እስከ አሁን 65 መድረሱን…
Read More...

የአደጋ ተጋላጭነትን ለመቀነስ ነዋሪዎች ከቆሼ አካባቢ እንዲነሱ እየተደረገ ነው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቆሼ አካባቢ ነዋሪዎችን ወደ ሌላ አካባቢ የማዛወር ስራ እየሰራ መሆኑን ከንቲባ ድሪባ ኩማ ተናገሩ።በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከትናንት በስቲያ ምሽት የቆሻሻ ክምር በመናዱ በሰው ህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት መድረሱ…
Read More...

የተካሄደው የጥልቅ ተሃድሶ ንቅናቄ የአስተሳሰብ አንድነትን ያመጣ ነው የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ

የተካሄደው የጥልቅ ተሃድሶ ንቅናቄ የአመራሩን የአስተሳሰብ አንድነትና ግልጽነት ያመጣ  መሆኑን የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አለምነው መኮንን ገለጹ።ማዕከላዊ ኮሚቴው በአዲስ አበባ በተለምዶ ቆሼ በተባለው አካባቢ በደረሰው አደጋ የሰው ህይወት…
Read More...

ኢትዮጵያን የአፍሪካ የማኑፋክቸሪንግ ማዕከል ለማድረግ እየሰራ መሆኑ መንግስት ተገለጸ

ኢትዮጵያን የአፍሪካ የማኑፋክቸሪንግ ማዕከል ለማድረግ የተቀመጠውን ራዕይ እውን ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪያል ፓርክ ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡የኮርፕሬሽኑ ሊቀመንበር ዶ/ር አርከበ እቁባይ እንደገለጹት አገሪቱን የአፍሪካ የማኑፋክቸሪንግ ማዕከል ለማድረግ የኢነርጂና የትራንስፖርት…
Read More...

በአስረኛው የአዲስ አበባ መሪ እቅድ ፕሮጀክት ለእግረኛ መንገድ ትኩረት መሰጠቱ ተገለጸ

በአስረኛው የአዲስ አበባ መሪ እቅድ መሠረት የሚገነቡ መንገዶች የእግረኛ መንገድ በማስፋት ሽፋኑን ለማሳደግ ትኩረት የሰጠ መሆኑን የአዲስ አበባ መሪ ፕላን ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ገለጸ።በመሪ እቅዱ የመዲናዋ የመንገድ መሠረተ ልማት 30 በመቶ የሚሸፍን ሲሆን፤ ከዚህ ውስጥ 60 በመቶ የሚሆነው…
Read More...

በክልሉ ዘንድሮ በየዘርፉ ውጤታማ ስራዎች ተከናውነዋል — ርዕሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸው

በአማራ ክልል የልማትና የመልካም አስተዳደር ተግባራትን ለመፈጸም በተደረገ ጥረት  ውጤታማ ስራዎች መከናወናቸውን  ርዕሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸው ገለጹ።የክልሉ ምክር ቤት ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤ የአስፈጻሚው የስድስት ወራት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት አድምጧል። ርዕሰ መስተዳድሩ ሪፖርቱን…
Read More...

አቸቶ ከአሲድ ጋር በመደባለቅ በመሸጥ የተጠረጠረችው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለች

ከአሲድ ጋር በመደባለቅ በህገወጥ መንገድ 700 ደርዘን የአቸቶ ወይም የኮምጣጤ ምርት በመሸጥ የተጠረጠረችው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለች። የንግድም ሆነ የጥራት ማረጋገጫ የሌለውን ጂ ኤች የተሰኘ የኮምጣጤ ምርት በተለምዶ ጀሞ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በመሸጥ ላይ እያለች በቁጥጥር…
Read More...

ፓርቲዎች ለመወያየት ተገናኝተው ሳይስማሙ ተለያዩ

በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ከኢህአዴግ ጋር ለመደራደር ከቀረቡት ሀገር አቀፍ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል 12ቱ ለብቻቸው ተገናኝተው ባደረጉት ውይይት ከስምምነት ሳይደርሱ ተለያዩ። ከኢህአዴግ ውጭ በድርድሩ ሂደት ዙሪያ ለመወያየት ቀነ ቀጠሮ ከያዙት 21 ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy