በቆሼ በደረሰው አደጋ ህይወታቸው ያለፈ ዜጎች ስርአተ ቀብር ተፈፀመ
በደረሰው የቆሻሻ መደርመስ አደጋ ህይወታቸው ያለፈ ዜጎች የቀብር ስነ ስርአት ተፈፅሟል። በአደጋው ህይወታቸው ያለፈ ዜጎች በየእምነት ተቋማቶቻቸው የቀብር ስፍራ ነው የቀብር ስነ ስርአታቸው የተከናወነው።
የ19 ሰዎች ቀብር በተፈፀመበት የአቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን…
Read More...
Read More...
ጠ/ሚ ኃይለማርያም በቆሼ በደረሰው አደጋ የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገለፁ
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከትናንት በስቲያ ቅዳሜ ምሽት ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በተከተሰው የቆሻሻ መደርመስ አደጋ በደረሰው ጉዳት ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማቸው ገልፀዋል።
በአደጋው ህይወታቸውን ላጡ ሰዎች ወዳጅ ዘመዶችም መፅናናትን መመኘታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…
Read More...
Read More...
ጠቅላይ ሚንስትሩ የፊታችን ሀሙስ በፓርላማ በመገኘት ማብራሪያ ይሰጣሉ
የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፊታችን ሀሙስ መጋቢት 07 ቀን 2009 ዓ.ም. መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል።ጠቅላይ ሚንስትር ክቡር ኃይለማርያም ደሳለኝ በምክር ቤቱ በመገኘት ሪፖርት የሚያቀርቡ ሲሆን በወቅታዊ ጉዳች ላይም ማብራሪ እንደሚሰጡ ይጠበቃል። በዚሁ ዕለት ከሰአት በኋላ…
Read More...
Read More...
ጃንሆይ እርስዎ ብቻ ሳይሆኑ ኢትዮጵያም እኮ አሟቷል
https://www.youtube.com/watch?v=aLGIF1yUIuQ
በኢትዮጵያ አቆጣጠር 1960 ዎቹ አካባቢ ኢትዮጵያ አገራችን በብዙ ችግሮች በተወጠረችበት ወቅት ጃንሆይ ከልጅነታቸው ጀምሮ አብሮ አደጋቸው ከነበሩት ከራስ እምሩ ኃይለስላሴ ጋር በጃንሆይ ታላቁ ቤተመንግስት አብረው…
Read More...
Read More...
በኢንዱስትሪ ፓርኮች አቅራቢያ የደረቅ ወደቦች ግንባታ ሊካሄድ ነው
ኢንዱስትሪ የሚመርቱ ምርቶችን በፍጥነት ወደ ውጪ ለመላክ እንዲቻል በኢንዱስትሪ ፓርኮች አቅራቢያ የደረቅ ወደቦች ግንባታ ሥራና የማስፋፋት ተግባር እንደሚያከናውን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ገለጸ።
የድርጅቱ ምክትል ሥራ አስኪያጅ አቶ ደሳለኝ ገብረሕይወት…
Read More...
Read More...
በአዲስ አበባ ቆሼ አካባቢ በደረሰ የቆሻሻ ተደርምሶ እስካሁን የ46 ሰዎች ህይወት አለፈ
በአዲስ አበባ በተለምዶ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ የተከመረ ቆሻሻ ተደርምሶ እስካሁን የ46 ሰዎች ህይወት አለፈ።
ማምሻውን የአዲስ አበባ ከንቲባ ድሪባ ኩማ በሰጡት መግለጫ የሟቾቹ ቁጥር ወደ 46 ከፍ ብሏል።
ከሟቾቹ ውስጥ 32 ሴቶች ሲሆኑ ቀሪዎቹ ደግሞ ወንዶች መሆናቸውንም ከንቲባው…
Read More...
Read More...
ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ተጠቅመው ሀብት ያፈሩ አርሶ እና ከፊል አርብቶ አደሮች ሽልማት ተበረከተላቸው
በግብርና ዘርፍ ተሰማርተው ሃብት በማፍራት ወደ ኢንቨስትመንት የተሸጋገሩ ከ550 በላይ አርሶ እና ከፊል አርብቶ አደሮች ተሸለሙ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በአዳማ ከተማ በተከበረው፥ ስምንተኛው ሀገር አቀፍ የአርሶ እና ከፊል አርብቶ አደሮች በዓል ተገኝተው ለሞዴል አርሶ እና…
Read More...
Read More...
በአዲስ አበባ “ቆሼ” በሚባለው አካባቢ የቆሻሻ ክምር ተደርምሶ እስካሁን የ15 ሰዎች ህይወት አልፏል
https://www.youtube.com/watch?v=Y7Q-993j7wM
በአዲስ አበባ “ቆሼ” በሚባለው አካባቢ የቆሻሻ ክምር ተደርምሶ እስካሁን የ15 ሰዎች ህይወት አልፏል
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ልዩ ስሙ ቆሼ ተብሎ በሚራው አካባቢ የቆሻሻ ክምር የመደርመስ አደጋ የተከሰተው…
Read More...
Read More...
የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ነገ ይጀምራል
የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ነገ ማካሄድ ይጀምራል።
የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ጽህፈት ቤት ባደረሰን መረጃ ለአራት ቀናት በሚቆየው ጉባኤ፥ የበጀት አመቱ ስድስት ወራት የክልሉ የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ይደረግበታል።
የአስፈጻሚ አካላት የተቃለለ የልማትና መልካም…
Read More...
Read More...
ከአዲስ አበባ ካርቱም የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ
ከአዲስ አበባ ሱዳን ካርቱም የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ዛሬ ተጀምሯል።
አገልግሎቱ በሙከራ ደረጃ የተጀመረ ሲሆን፥ የሁለቱን ሀገራት ህዝቦች ግንኙነት ከማጎልበት አኳያ ከፍተኛ ፋይዳ ያለው መሆኑን፥ የትራንስፖርት ባለስልጣን ገልጿል።
በባለስልጣኑ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት…
Read More...
Read More...
porn videos