Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ዕድሜ የማይወስነው የኩላሊት ሕመም

ሐሙስ የካቲት 30 ቀን 2009 ዓ.ም. ጠዋት ብሔራዊ ቲያትር መግቢያ በር ላይ ‹‹የዓለም የኩላሊት ቀን›› የሚል ጽሑፍ ያለበትና የሁለት ኩላሊቶች ምስል የታከለበት ባነር ተለጥፏል፡፡ ወደ ውስጥ ዘለቅ ሲባል ደግሞ ከወትሮው ለየት ባለ መልኩ ብዙ ሰዎች በሁለት ረድፍ ተሰልፈዋል፡፡…
Read More...

በኦሮሚያ ክልል 950 ሺ የሚደርሱ ሥራ አጥ ወጣቶችን ወደ የተለያዩ የሥራ መስኮች ለማሠማራት መታቀዱን

በዘንድሮ የበጀት ዓመት በኦሮሚያ ክልል 950 ሺ የሚደርሱ ሥራ አጥ ወጣቶችን ወደ የተለያዩ  የሥራ መስኮች ለማሠማራት መታቀዱን የኦሮሚያ ወጣቶችና ስፖርት ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ ።የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ባህሩ ተክሌ ለዋልታ እንደገለጹት በኦሮሚያ ክልል የሥራ አጥ ወጣቶችን ኢኮኖሚያዊ…
Read More...

ግዙፍ የአሜሪካና የቻይና ኩባንያዎች ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ነው

ግዙፍ የሆኑ የአሜሪካና የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ለማፍሰስ በመምጣት ላይ መሆናቸውን፣ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የኢንቨስትመንት ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር አቶ ተካ ገብረኢየሱስ የካቲት 29 ቀን 2009 ዓ.ም.…
Read More...

አዲስ የኮንዶሚኒየም ቤቶች ምዝገባ እንደማይኖር አስተዳደሩ አስታወቀ

የመኖሪያ ቤትን እጥረት ለመቅረፍ መንግሥት የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክትን ይፋ ባደረገበት 1997 ዓ.ም. የተመዘገቡትን ጨምሮ በ2005 ዓ.ም. በድጋሚ የተመዘገቡት ዜጎች ተጠናቀው የቤት ባለቤት ሳይሆኑ፣ አዲስ ምዝገባ እንደማይጀመር የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ድሪባ ኩማ አስታወቁ፡፡…
Read More...

ኦባማ “ትራምፕን ለማስገደል አሲረዋል” የሚለው የጎግል መረጃ እያነጋገረ ነው

ታዋቂው ድረገጽ ጎግል የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ስልጣናቸውን ያስረከቧቸውን አዲሱን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን ለማስገደል ሲያሴሩ ነበር በሚል ባለፈው እሁድ ያሰራጨው ሃሰተኛ መረጃ፣ ብዙዎችን እያነጋገረ መሆኑ ተዘግቧል፡፡ በድረገጾች አማካይነት የሚሰራጩ ሃሰተኛ…
Read More...

ኢትዮጵያ ለምን ትጎበኛለች?

ኢትዮጵያ ለምን ትጎበኛለች? The wiki has landed በየአገራቱ እየጎበኘ ለአውሮፓ ጎብኝዎች ምርጥ የቱሪዝም መዳረሻዎችን የሚጠቀመው "The wiki has landed" ድረ ገጽ ጋዜጠኛ ኢያን ሼልስ በቅርቡ ኢትዮጵያን ጎብኝቶ ነበር፡፡ ኢያን ሼልስ ምዕራባዉያን ሚድያዎች ስለ ኢትዮጵያ…
Read More...

ሙሉ ለሙሉ ግንባታቸው የተጠናቀቁ የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዛሬ በይፋ ተመርቀዋል።

ሙሉ ለሙሉ ግንባታቸው የተጠናቀቁ የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዛሬ በይፋ ተመርቀዋል። በምርቃት ስነ ስርአቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ እና የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ድሪባ ኩማ ተገኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም በሰንጋተራ ሳይት የተገነቡትን ቤቶች…
Read More...

በባህር ዳር ከተማ የሚገኘው የአባይ ድልድይ እድሳት ሊደረግለት ነው

በባህር ዳር ከተማ የሚገኘው የአባይ ድልድይ እድሳት ሊደረግለት ነው። እድሳቱ የሚደረገው በ23 ሚሊየን ብር ሲሆን ወጪውን የሚሸፍነው የኢትዮጵያ መንግስት ነው። የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሳምሶን ወንድሙ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥…
Read More...

በሻሸመኔ ቤት ተከራይተው ሰዎችን በህገወጥ መንገድ ወደ ውጭ ሀገር ሲልኩ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

በሻሸመኔ ከተማ የመኖሪያ ቤት በመከራየት ሰዎችን በህገወጥ መንገድ ወደ ውጭ ሀገር ሲልኩ የነበሩ ሁለት ግለሰቦች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ ግለሰቦቹ በሻሸመኔ ከተማ አዋሾ ክፍለ ከተማ 01 ቀበሌ የተከራዩትን ቤት የጫት መቃሚያ በማስመሰል ህገ-ወጥ ተግባር ሲፈፅሙ ነበር ተብሏል ፡፡…
Read More...

ኢህአዴግና የምንግዴ አመራሩ ;ነፃ አስተያየት

የግልገል ጊቤ 3 የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት “ኢትዮጵያ የጀመረቻቸው ግዙፍ ፕሮጀክቶች ከድህነት የመውጣት ፍላጎቷ ጥልቅ ማሳያ ናቸው” በሚል ርዕስ ያወጣው መግለጫ እንዲህ ይላል፡- “በሀገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy