Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት በ35 በመቶ አደገ

በተያዘው የበጀት ዓመት ስድስት ወራት ውስጥ ከውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት 1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ዶላር መገኘቱን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ባለፉት ስድስት ወራት የተመዘገበው ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት በ35 በመቶ ማደጉን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ፐብሊክ ሪሌሽንስ ዳይሬክቶሬት…
Read More...

ፓርቲዎቹ በድርድሩ እና ክርክሩ እነማን ይሳተፉ በሚለው ጉዳይ ላይ ተወያዩ

22ቱ ሃገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች በቀጣይ በሚደረገው ድርድር እነማን ይሳተፉ በሚለው ጉዳይ ላይ ለተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች የቤት ስራ የሰጠ ውሳኔ አሳለፉ።ኢህአዴግን ጨምሮ 21 የፖለቲካ ፓርቲዎች ዛሬ ውይይት አድርገዋል።በውይይቱ ላይ ብዙሃኑ ፓርቲዎች በሃገር አቀፍ ደረጃ በህጋዊነት…
Read More...

ሰራዊታቸውን ወደ ሶማሊያ ለላኩ አገራት ድጋፍ እንዲደረግ የመንግስታቱ ድርጅት ጠየቀ

አልሻባብ በሶማሊያ የሚያደርሰውን ጥቃት ለመከላከል ሰራዊታቸውን ወደ ሀገሪቱ ለላኩ የአፍሪካ አገራት ድጋፍ እንዲደረግ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ጠየቀ፡፡ አሚሶም በሶማሊያ ሽብርተኝነትን ለመከላከልና መረጋጋትን ለማስፈን በሚያደርገው ጥረት ዘላቂ ድጋፍ ያስፈልገዋል ያሉት የተመድ…
Read More...

ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኬንያ ገብተዋል

የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በኬንያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ትናንት ምሽት ናይሮቢ ገብተዋል፡፡ሚኒስትሩ በኬንያ አቻቸቸው ዶክተር አሚና ሞሃመድ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ዶክተር ወርቅነህ በኬንያ በሚኖራቸው የሁለት ቀናት ቆይታ ከፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር…
Read More...

የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ጀመረ

የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ የግማሽ ዓመት መደበኛ  ስብሰባውን በባህር ዳር ከተማ ማካሄድ ጀምሯል። መደበኛ ስብሰባው ባለፉት ስድስት ወራት በክልሉ የተከናወኑ ስራዎችና የጥልቅ ተሃድሶ ንቅናቄው ያለበት ደረጃ ይገመገማሉ። ህብረተሰቡ የሚያነሳቸው…
Read More...

ለውጭ አገር የስራ ስምሪት ያለ በቂ ዝግጅት መሄድ እንደማይቻል ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ተናገሩ

ለውጭ አገር የስራ ስምሪት ያለ በቂ ዝግጅት መሄድ እንደማይቻል ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ተናገሩ ከገጠር የመጡ ምንም የማያውቁ ሴት ልጆች ወደ ውጭ የሚሄዱብት ሁኔታ ተፈጥሯል፡፡ ይህ ደግሞ በአገራችን የፈጠረው ችግር ከፍተኛ መሆኑን ሁሉም የሚያውቀው ነው ብለዋል፡፡ ችግሩን ለመቅረፍ…
Read More...

ምሥራቅ አፍሪካን የመታው ድርቅ.

ምሥራቅዊው የአፍሪካ ክፍል በ60 ዓመታት ታሪክ ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ ድርቅ መመታቱን፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን ጨምሮ የተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት መናገር ከጀመሩ ሰነባብተዋል፡፡ እ.ኤ.አ. በ2015 የተከሰተው ኤልኒኖና ያስከተለው ላኒና የአየር ፀባይ በአብዛኞቹ የምሥራቅ አፍሪካ…
Read More...

የርቀት ትምህርት ላይ የሚታዩ የህግ ጥሰቶችን የሚያስቀር ረቂቀ መመሪያ ተዘጋጀ

በግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትና በመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የርቀት ትምህርት ላይ የሚታዩ የህግ ጥሰቶችን ለማስቀረት ረቂቀ መመሪያ ተዘጋጀ። መመሪያው የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ በዘጋጀው እና የመንግስትና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አመራሮችና…
Read More...

አቃቤ ህግ በዙና ትሬዲንግ ኩባንያ ባለቤት ክሶች ላይ ምስክሮቹን ማሰማት ጀመረ

የዙና ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ስራ አስኪያጅና ባለቤት አቶ ዘሪሁን ጌታሰው በተጠረጠረባቸው የወንጀል ክሶች ዙሪያ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ምስክሮቹን ማሰማት ጀመረ። የአቃቤ ህግ ምስክሮች ግለሰቡ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ከ60 እስከ 70 ቀናት በግማሽ ክፍያ አስመጣለሁ በማለት…
Read More...

አቶ ዛዲግ አብርሀ ከሰላም ራዲዮ ጋር

https://www.youtube.com/watch?v=izcxm4FU4-8&feature=youtu.be ከመንግስት ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ ከአቶ ዛዲግ አብረሃ ጋር በአንዳንድ በሃገሪቱ አካባቢዎች የተከሰተውን ድርቅ አስመልክቶ በመንግስት በኩል እየተደረገ ያለውን እንቅስቃሴ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy