Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

በኤርትራ ነፃ አውጪ /ዴምሐኤ/ ወታደሮችና በሻዕብያ ወታደሮች መካከል ውግያ ተቀሰቀሰ።

በኤርትራ ነፃ አውጪ /ዴምሐኤ/ ወታደሮችና በሻዕብያ ወታደሮች መካከል ውግያ ተቀሰቀሰ። ውግያው የተቀሰቀሰው መረብ-ለኸ/ራማ/ ወረዳ ተሻግሮ ክሳድ ዒቃ በሚባል ስፍራ በኤርትራ ነፃ አውጪ /ዴምሐኤ/ ወታደሮችና በሻብያ ወታደሮች መካከል ሲሆን በውግያው ኮነሬል ኣባዲ ገብረ መዓሾ/ወዲ ገብሩ/…
Read More...

‹‹ፖለቲካ-ኢኮኖሚና የኢትዮጵያ ህዳሴ››

https://youtu.be/OBGs7NpRe78 ‹‹ፖለቲካ-ኢኮኖሚና የኢትዮጵያ ህዳሴ›› በሚል በጓድ አለምነው መኮነን ተፅፎ ሰሞኑን በክልል ደረጃ የተመረቀው መፅሀፍ የት ማግኘት እንደሚቻል በርካታ የገፃችን ደንበኞች በገፃችን ጥያቄ ጠይቃችኋል፡፡በዚህም መሰረት በባህርዳር ከተማ መፅሃፏ…
Read More...

የወሰን ማካለል ጉዳይ የግጭት መንስኤ ሊሆን አይችልም – ጠ/ሚ ኃይለማርያም

የወሰን ማካለል ጉዳይ "በምንም ዓይነት የግጭት መንስኤ ሊሆን አይችልም" አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ። ሴቶችና ህጻናት በወሰን አካባቢ በሚነሱ ግጭቶች ምክንያት የሚደርስባቸውን ጉዳት ለመቀነስ እየተሰራ መሆኑንም ተናግረዋል። ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን (ማርች 8) አዲስ…
Read More...

ደቡብ አፍሪካ በፕሬዚዳንት አልበሽር ምክንያት በአለም አቀፉ የወንጀለኞች

ደቡብ አፍሪካ የሱዳኑን ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽርን አሳልፋ ባለመስጠቷ ምክንያት የአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ልትቀርብ ነው። በአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት የእስር ማዘዣ የተቆረጠባቸው የሱዳኑ ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር በደቡብ አፍሪካ በሚገቡበት ጊዜ…
Read More...

ጣሊያን ለኢትዮጵያ የ500 ሺህ ዩሮ ድጋፍ አደረገች

ጣሊያን ለኢትዮጵያ ለግል ዘርፍ ልማት የሚውል የ500 ሺህ ዩሮ ድጋፍ አደረገች። ድጋፉ በዓለም ባንክ የዓለም ዓቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን የልማት መርሃ ግብሮች መካከል አንዱ ለሆነው "ለግል ዘርፉ ልማት መርሃ ግብር" ማስፈጸሚያ የሚውል ነው። ድጋፉ የተደረገው ከተለያዩ ለጋሽ አካላት…
Read More...

ከልዩ ቦንድ ሽያጭ ሳምንቱ 40 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ተሰበሰበ

ከየካቲት 20 እስከ 29 በተካሄደው የልዩ ቦንድ ሽያጭ ሳምንት 40 ሚሊየን 212 ሺህ ብር መሰብሰቡን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባባሪያ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት አስታወቀ። በሳምንቱ ከቦንድ ሽያጩ በተጨማሪ ከልገሳ 948 ሺህ ብር ተገኝቷል። በልዩ ቦንድ ሸያጭ ሳምንቱ የተፈጠረው የህዝብ…
Read More...

የአማራ ክልል ምክር ቤት ጉባኤ ከመጋቢት 4 ጀምሮ ይካሄዳል

የአማራ ክልል ምክር ቤት ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤውን ከመጋቢት 4 2009 ጀምሮ በባህርዳር ከተማ እንደሚያካሂድ አስታወቀ። የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ አቶ ይርሳው ታምሬ አንደገለጹት፥ ጉባኤው በክልሉ አስፈጻሚ አካላት የስድስት ወራት እቅድ ክንውንና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ይመክራል።…
Read More...

በደመወዝ ጭማሪው ባልተገባ መንገድ ለማትረፍ በሚሞክሩ ላይ ዕርምጃ እንደሚወሰድ ተገለጸ

ለመንግሥት ሠራተኞች የደመወዝ ጭማሪ በመደረጉ ሳቢያ በአንዳንድ የምግብ ሸቀጦችና የኢንዱስትሪ ምርቶች ላይ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ ያደረጉ ነጋዴዎች ላይ ዕርምጃ መወሰዱን፣ ከዚህ በኋላም ዕርምጃ እንደሚወስድ ንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በቅርቡ በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች በተደረገ የዳሰሳ…
Read More...

ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤትን ምርጫና ጠቅላላ ጉባዔ አገደ

የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባዔ እንዳይካሄድ እንቅፋት ነበሩ ከተባሉ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች መካከል አንዱ የሆነው፣ የአገር አቀፉ ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ያካሄደው ጠቅላላ ጉባዔና የአመራሮች ምርጫ ተሰርዞ አዲስ ምርጫ እንዲካሄድ ተወሰነ፡፡…
Read More...

አዲሱ የኦሮሚያ ካቢኔ የክልሉን ‹‹የኢኮኖሚ አብዮት››

- ኦዳ ትራንስፖርት ኩባንያን በ1.6 ቢሊዮን ብር ሊያቋቁም ነው  - ኬኞ የለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ አክሲዮን በሚያዝያ ይፋ ይደረጋልአዲሱ የኦሮሚያ ካቢኔ ‹‹የኦሮሞ የኢኮኖሚ አብዮት›› በሚል መርህ የሚደረጉ ከፍተኛ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎችን ዝርዝር በይፋ አስታወቀ፡፡የክልሉ መንግሥት ይኼንን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy