የእርዳታ አቅርቦት በወቅቱ ለማድረስ እየተሰራ ነው- ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን
ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች መንግስት ምግብ፣ ምግብ ነክና የመኖ አቅርቦት በአስተማማኝ ሁኔታ በወቅቱ እንዲደርስ እየሰራ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ።
ድርቅ በተከሰባቸው በደቡብና ደቡብ ምስራቅ አካባቢዎች የምግብ፣ ምግብ ነክና መኖ አቅርቦት ላይ በትኩረት…
Read More...
Read More...
ሲ አይ ኤ በስልኮች እና በቴሌቪዥኖች አማካኝነት የግለሰቦችን ሚስጢር እየሰለለ ነው – ዊኪሊክስ
ዊኪሊክስ የአሜሪካው የስለላ ማዕከል (ሲ አይ ኤ) ከስለላ ወሰኑ ያለፈ የግለሰቦችን ሚስጥር በስልካቸው እና በቴሌቪዥናቸው አማካኝነት እየሰለለ መሆኑን አጋለጠ፡፡
ሲ አይ ኤ የእጅ ስልኮች፣ ዘመናዊ ቴሌቪዠኖች እና ተሽከርካሪዎችን ተጠቅሞ የዓለምን ህዝብ እየሰለለ መሆኑን ነው ዊኪሊክስ ይፋ…
Read More...
Read More...
በጥር ወር ለመንግስት ሰራተኞች የተደረገው የደመወዝ ስኬል ማስተካከያ ወይስ የደመወዝ ጭማሪ?
መንግስት በጥር ወር 2009 ለመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ስኬል ማስተካከያ መድረጉ ይታወቃል።ይህ የደመወዝ ማስተካከያ ከዚህ ቀደም ከሌላው የመንግስት ሰራተኛ ከፍ ያለ የደመወዝ ስኬል ያላቸው ተቋማትን አይመለከትም።በዚህ የደመወዝ ማስተካከያ ያልተካተቱ የመንግስት ሰራተኞችም የተለያዩ ቅሬታዎችን…
Read More...
Read More...
ሀብታችንን ከበላው ድርቅ ሀብት አፍርተናል
አገራችን ባለፉት ሃምሳ ዓመታት ከ16 የሚበልጡ የድርቅ ወቅቶችን አስተናግዳለች ። “ ኤልኒኖ ’’ ተብሎ በሚጠራው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት መዛባት ምክንያት ባለፈው ዓመት ያጋጠመን የድርቅ አደጋ ግን ከሁሉም የከፋ ነበር ።
10 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሰዎች ያጠቃው ድርቅ ወደ ረሃብና ሞት…
Read More...
Read More...
የየካቲት አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ጭማሪ አሳየ
የየካቲት አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ጭማሪ ማሳየቱን የኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
ኤጀንሲው ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፤ የተያዘው ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበቱ ሰባት ነጥብ ዜሮ በመቶ ሆኗል።
የጥር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ስድስት ነጥብ…
Read More...
Read More...
ከህዳሴው ግድብ ሩጫ ተሳታፊዎች 21.7 ሚሊዮን ብር ተገኘ
ባለፈው እሁድ በመላው አገሪቱ በተካሄደው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ ሩጫ 21 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር ከቲሸርት ሽያጭ መገኘቱን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባባሪያ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡
የቀረበው ቲሸርት ከተሳታፊዎች ያነሰ በመሆኑ አብዛኞቹ ያለቲሸርት መሳተፋቸውን ጽህፈት ቤቱ…
Read More...
Read More...
ሂትለር ሚሊዮኖችን ያስገደሉበት ስልክ 195 ሺህ ፓውንድ ተሸጠ
የናዚው መሪ አዶልፍ ሂትለር በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች እንዲገደሉ ትዕዛዝ አስተላልፈውበታል የተባለው ተንቀሳቃሽ ስልክ፣ በአሜሪካ ሜሪላንድ ውስጥ በተካሄደ ጨረታ 195 ሺህ ፓውንድ መሸጡ ተዘግቧል፡፡
የሂትለር የጥፋት ሞባይል ተብሎ የሚጠራውና ከ70 አመታት በላይ ዕድሜ እንዳለው የተነገረለት…
Read More...
Read More...
የአዘርባጃኑ መሪ ሚስታቸውን በምክትል ፕሬዚዳንትነት ሾሙ
የአዘርባጃኑ ፕሬዚዳንት ኢሃም አሊየቭ የትዳር አጋራቸውን መህሪባንን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት አድርገው መሾማቸውን ባለፈው ማክሰኞ በይፋ ማስታወቃቸውን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡
ፕሬዚዳንቱ የ52 አመት ዕድሜ ያላቸውን ባለቤታቸውን በአገሪቱ የስልጣን እርከን ሁለተኛ ደረጃን በሚይዘውና ባለፈው…
Read More...
Read More...
ዱከም በ400 ሚሊዮን ብር የሚገነባ ግዙፍ የመዝናኛ ፓርክ ሊኖራት ነው
የፕሮጀክቱ ባለቤት አሥር ባለአምስት ኮከብ ሆቴል የመገንባት ዕቅድ አላቸው
በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት ውስጥ የተመሠረተው ዲዝኒላንድ ፓርክ፣ በአሁኑ ወቅት አሜሪካን ጨምሮ በሦስት አገሮች ወደ 11 ፓርኮች ይዞታነት ተስፋፍቶ ይገኛል፡፡ ፓሪስ፣ ሆንግ ኮንግ፣ ቶኪዮ እንዲሁም በቅርቡ ደግሞ…
Read More...
Read More...
‹‹በፍጥነት ማደጋችን የምርጫ ሳይሆን የህልውና ጉዳይ ነው››
አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ
የኢትዮጵየ አየር መንገድ የተመሠረተበትን 70 ዓመት በማክበር ላይ ይገኛል፡፡ አየር መንገዱ ራዕይ 2025 የተባለ የ15 ዓመት የዕድገት መርሐ ግብር በመቅረፅ በፍጥነት በማደግ ላይ ነው፡፡ ዘመናዊና አዳዲስ…
Read More...
Read More...
porn videos