Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የኤርትራ ወደብን መጠቀም ኢንቨስተሮችን ለመሳብ አቅም ይፈጥራል

በኢትዮ- ኤርትራ መካከል የተደረሰው የሠላም ስምምነት አማራጭ ወደቦችን ለመጠቀም ሰፊ ዕድል የሚፈጥር በመሆኑ ኢንቨስተሮችን ለመሳብና ማኑፋክቸሪንግ ዘርፉን ለማሳደግ ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዶክተር አምባቸው መኮንን በተለይም
Read More...

የቀድሞው የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ጌታቸው አሰፋ የት ናቸው? የእስር ትዕዛዝ ወጥቶባቸዋል?

የቀድሞው የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ጌታቸው አሰፋ የእስር ማዘዣ እንደወጣባቸው እና ከአገር እንደሸሹ አንዳንድ የመገናኛ ብዙኃን በስፋት ሲዘግቡት ሰንብተዋል። የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የሆኑትን…
Read More...

የኤክስፖርት ማዕቀብ ከተነሳ በኋላ የጥጥ ምርት እየጨመረ ነው

ዘርፉ በተለያዩ ችግሮች ተተብትቧል በጥጥ ኤክስፖርት ላይ የተጣለው ማዕቀብ ከተነሳ በኋላ በአገር ውስጥ የሚመረተው ጥጥ መጠን እየጨመረ እንደመጣ ተጠቆመ። በአገር ውስጥ በተፈጠረ የጥጥ እጥረትና እየጨመረ በመጣው የአገር ውስጥ የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካዎች ፍላጎት ምክንያት፣ በ2002 …
Read More...

ኢሶሕዴፓ ስምንት አመራሮችን በግምገማ አነሳ

የኢትዮጵያ ሶማሌ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢሕሶዴፓ) ባደረገው ግምገማ፣ ሦስት የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴና አምስት የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን አነሳ፡፡ ፓርቲው በአዲስ አበባ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ባደረገው የሦስት ቀናት  ስብሰባ ሦስት የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን ማለትም የክልሉ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy