Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ንረት በሚፈጥሩ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው

ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ንረት እየፈጠሩ ባሉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ። መንግስት የሰራተኛውን ችግር ለመፍታትና የኑሮ ሁኔታውን ለማረጋጋት በማሰብ የደመወዝ ጭማሪ ማድረጉ ይታወሳል። ይሁን እንጂ ማስተካከያውን ምክንያት በማድረግ ይመስላል የተለያዩ…
Read More...

ኔስሌ በኢትዮጵያ ፋብሪካ የመክፈት ሐሳብ እንዳለው ይፋ አደረገ

- አትሌት ኃይሌን የብራንድ አምባሳደር በማድረግ ሰየመየስዊዘርላንዱ ኔስሌ ኩባንያ፣ በኢትዮጵያ በወተት ማቀነባበር መስክ ፋብሪካ የመክፈት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ፡፡በኢትዮጵያ ወደፊት እንደሚገነባ የሚጠበቀው የወተት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ መቼ ዕውን ሊሆን እንደሚችል የሚወስኑት በአገሪቱ…
Read More...

አገሪቱ የምታቀርበው የኢንቨስትመንት ማበረታቻ የደቡብ አፍሪካውያን ባለሃብቶችን ቀልብ ስቧል

ኢትዮጵያ ለውጭ ባለኃብቶች የምታቀርበው የኢንቨስትመንት ማበረታቻና የሕግ ከለላ በዘርፉ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳሳደረባቸው ከደቡብ አፍሪካ የመጡ ባለሃብቶች ተናገሩ።የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከደቡብ አፍሪካ የኢንቨስትመንት ልዑካን ቡድኖች ጋር በኢትዮጵያ መዋዕለ-ነዋያቸውን ማፍሰስ በሚችሉበት ሁኔታ…
Read More...

ከአዲስ አበባ ካርቱም የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የፊታችን እሁድ ሊጀመር ነው

በአዲስ አበባና በካርቱም ከተሞች መካከል የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎቱን ለማስጀመር የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ መደረሱን የኢፌዲሪ ፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ገልጿል፡፡ በሕዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች የሚደረገው ድንበር ተሻጋሪ የሆነው  የአዲስ አበባ - ካርቱም የትራንስፖርት አገልግሎት…
Read More...

በአንዋር መስጂድ ቦምብ በመወርወር ጉዳት አድርሷል የተባለው ግለሰብ ክስ ተመሰረተበት

በ2008 ዓመተ ምህረት ታህሳስ ወር በአዲስ አበባ ታላቁ አንዋር መስጂድ ቦምብ በመወርወር በ24 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት እንዲደርስ አድርጓል በተባለው ተጠርጣሪ ላይ ክስ ተመሰረተ። ተከሳሹ አህመድ ሙስጠፋ አብዶሽ የሚባል ሲሆን የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ኤረር ጓታ ነዋሪ ነው። ተከሳሹ…
Read More...

3 ሺህ 400 የ10/90 የጋራ መኖሪያ ቤቶች በአነስተኛ ኪራይ እንዲተላለፉ ተወሰነ

ግንባታቸው ተጠናቆ እጣ ያልወጣባቸው 3 ሺህ 400 የ10/90 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ዜጎች በአነስተኛ ኪራይ እንዲተላለፉ ተወሰነ።በቅርቡም በካቢኔው ፀድቆ ወደ ተግባር ይገባል ተብሏል። የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ እንዳለው፥ እጣ ወጥቶባቸው ርክክብ…
Read More...

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ስደተኞችን የተመለከተ አዲስ ውሳኔ አሳለፉ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ፕሬዚዳንታዊ ስልጣናቸውን ተጠቅመው ስደተኞችን የተመለከተ አዲስ ውሳኔ አሳለፉ። አዲሱ ስደተኞችን የተመለከተ ውሳኔ የስድስት ሀገራት ዜጎች ለ90 ቀናት አሜሪካ እንዳይገቡ የሚከለክል ነው። ኢራቅ ከዚህ ቀደም በፕሬዚዳንቱ ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ…
Read More...

የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ጀመረ

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሃድሶ ንቅናቄ የደረሰበት ሁኔታ እና የሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዘመን አፈፃፀም ሪፖርት መገምገም ጀመረ። የኢህአዴግ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት በመግለጫው እንዳስታወቀው፤ ኮሚቴው ሪፖርቱን…
Read More...

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ

 የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል። የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ዛሬ የጀመረው ስብሰባ የጥልቅ ተሃድሶ ንቅናቄው የደረሰበት ሁኔታ እና የሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዘመን ሁለተኛ ዓመት…
Read More...

በቻይና ፓርላማ 100 ቢሊየነር አባላት ይገኛሉ

የቻይና ፓርላማ 100 ቢሊየነር አባላት እንዳሉት አንድ ሪፖርት አመለከተ፡፡ በቻይና ዓመታዊ የህግ አውጪወች እና አማካሪዎች ስብሰባ በቤጅንግ በተከፈተበት ወቅት አንድ ሪፖርት ከፖላንድ ወይም ከስዊድን ዓመታዊ ምርት እኩል ሃብት ያላቸው 100 ቢሊየነሮች በቻይና ፓርላማ ውስጥ አባል…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy