ሰሜን ኮሪያ አራት የባለስቲክ ሚሳኤሎችን አስወነጨፈች
ሰሜን ኮሪያ አራት የባለስቲክ ሚሳኤሎችን ወደ ጃፓን አቅጣጫ ማስወንጨፏ ተነገረ።የደቡብ ኮሪያ ወታደራዊ ምንጮች እንደገለፁት፥ ሰሜን ኮሪያ ከቻይና ጋር ከምትዋሰንበት አከባቢ የተወነጨፉት ሚሳኤሎች 1 ሺህ ኪሎ ሜትር ከተጓዙ በኋላ “የጃፓን የኢኮኖሚ ዞን” ተብሎ በተከለለ አከባቢ ላይ…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያ በቴሌኮም ማጭበርበር በየዓመቱ ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ታጣለች
ኢትዮጵያ በቴሌኮም ዘርፍ በሚፈጸም ማጭበርበር ምክንያት በየዓመቱ ማግኘት የሚገባትን ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ እንደምታጣ ተነገረ።
ኢትዮ ቴሌኮም ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጸው፥ የቴሌኮም ማጭበርበርን ለመቆጣጠር በቴክኖሎጂ የታገዘ የመከላከል ስራዎች እየተከናወኑ ነው።…
Read More...
Read More...
ሽብር ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ በምዕራብ ትግራይ ዞን የተያዙ 76 ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ
በኤርትራ ከአሸባሪው ግንቦት ሰባት የሽብር ተልእኮ ወስደው በሀገር ውስጥ ሽብር ለመፈጸም በምዕራብ ትግራይ ዞን ቃፍታ ሁመራ ወረዳ የተያዙ 76 ግለሰቦች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ።ግለሰቦቹ ቃፍታ ሁመራ ላይ በፀጥታ ሃይሎች ላይ ተኩስ በመክፈት የሁለት የጸጥታ አስከባሪዎች ህይወት እንዲያልፍ…
Read More...
Read More...
በየክልሎቹ የሚዘዋወረው አዲስ የንቅናቄ ችቦ የላቀ ውጤት ማስመዝገብ ያስችላል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታን በተግባር በመተርጎም የጸረ ድህነት ትግሉን በስኬት ለመወጣት በየክልሎቹ የሚዘዋወረው የትውልድ ቅብብሎሽ ማሳያ የሆነው አዲስ የንቅናቄ ችቦ የላቀ ውጤት ማስመዝገብ እንደሚያስችል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አስታታወቁ።ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
Read More...
Read More...
ህዝቡን የሚጠቅም አስተሳሰብ በመያዝ ለስኬታማ ስራዎች መረባበረብ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡
የኢህአዴግ ወጣቶች ሊግ ስራ አስፈፃሚ የ6 ወራት የስራ አፋፃፀም ግምገማ በባህርዳር ዛሬ ተጀምሯል፡፡በስራአስፈፃሚው ውይይት ላይ ተገኝተው የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤትና የብአዴንና የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ጓድ አለምነው መኮነን…
Read More...
Read More...
በየክልሎቹ የሚዘዋወረው አዲስ የንቅናቄ ችቦ የላቀ ውጤት ማስመዝገብ ያስችላል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታን በተግባር በመተርጎም የጸረ ድህነት ትግሉን በስኬት ለመወጣት በየክልሎቹ የሚዘዋወረው የትውልድ ቅብብሎሽ ማሳያ የሆነው አዲስ የንቅናቄ ችቦ የላቀ ውጤት ማስመዝገብ እንደሚያስችል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አስታታወቁ።ምክትል ጠቅላይ…
Read More...
Read More...
የባህር ዳር ከተማ አለም አቀፍ ተወዳዳሪነት ኑራት ውብና ፅዱ እንድትሆን
የባህር ዳር ከተማ አለም አቀፍ ተወዳዳሪነት ኑራት ውብና ፅዱ እንድትሆን የክልሉ መንግስት በትኩረት እንደሚሰራ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ፡፡
አለም አቀፍ የሴቶችን ቀን አስመልክቶ የፅዳት መቻ በባህር ዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡
Read More...
Read More...
የትውልዳችንና የራሳችንን ታሪክ በትውልድ መዝገብላይ እንፅፈዋለን !!!!
https://www.youtube.com/watch?v=Oki-AcsHJIU
Read More...
Read More...
በሀሰተኛ ምስክሮች ፍትህ እንዳይዘባ የሀይማኖት አባቶች የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ
መቀሌ የካቲት 26/2009 በሀሰተኛ ምስክሮች ፍትህ እንዲዘባ የሚደረጉ ሙከራዎችን ለመግታት የሀይማኖት አባቶች የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ፡፡
የትግራይ ክልል ፍትህ ቢሮ በህግ ስርፀት፣ የእውነተኛ ምስክርነት አሰጣጥ፣የጠበቆችና ወሳኝ ኩነት ምዝገባ ሚዛናዊነት ላይ ግንዛቤ…
Read More...
Read More...
ሜርክል በሰሜን አፍሪካ ጉብኝታቸው በስደተኞች ዙሪያ መክረዋል
የጀርመኗ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል የሰሜን አፍሪካ ሃገራትን ሲጎበኙ ህገወጥ ስደተኞችን መከላከል በሚቻልበት ዙሪያ ከሃገራቱ ጋር መክረዋል፡፡
መራሂተ መንግስቷ ባለፈው ሳምንት ወደ ግብፅና ቱኒዚያ ያቀኑበት ዋናው ምክንያት ሁለት ሚሊዮን ስደተኞች በሀገራቸው ጀርመን እንዲጠለሉ…
Read More...
Read More...
porn videos