ዓይኖቻችንን ስላልከደንን ‘እንቅልፍ አልወሰደንም’ ማለት አይደለም!
እንዴት ሰነበታችሁሳ!
እኔ የምለው…ይቺም ኑሮ ሆና ይሄን አይነት ውርጭ ይምጣብን! ቅዝቃዜ እንደሆነ በጎመን አይደለል ነገር፡፡ ለነገሩ…ስንቱን ነገርስ ‘በጎመን ደልለን’ እንችላለን! ውርጭ አየር፣ ውርጭ ጠባይ፣ ውርጭ ኑሮ!
ይቺን ስሙኝማ…አስተማሪው ገብቶ ትምህርት ሊጀምር ሲዘጋጅ አንዱ…
Read More...
Read More...
አሰር ኩባንያ በራሱ ተነሳሽነት የገነባውን አረንጓዴ ፓርክ አጠናቆ ለሥራ እንዳዘጋጀ አስታወቀ
በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ የመንገድ ሥራዎች ውስጥ በመሳተፍ ላይ የሚገኘው አሰር ኮንስትራክሽን፣ ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ያደረገበት የአረንጓዴ ፓርክ ግንባታን አጠናቅቆ ለአገልግሎት እንዳበቃ አስታወቀ፡፡
የኩባንያው ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ የማነ አብርሃ እንደገለጹት፣ ከቦሌ ክፍለ…
Read More...
Read More...
‹‹የአገራችን ባንኮች የትርፍ ድርሻ ምጣኔ ከዓለም አንደኛ ነው›› አቶ ተክለወልድ አጥናፉ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ
በእያንዳንዱ የብር ኖት ላይ ‹‹ላምጪው እንዲከፈል ሕግ ያስገድዳል›› የሚለው መልዕክት ሥር ወረድ ብሎ አንድ ፊርማ በጉልህ ይታያል፡፡ ከፊርማው ሥር በአማርኛ ‹‹ገዥ›› በእንግሊዝኛ ደግሞ ‹‹Governor›› የሚል ጽሑፍ ይነበባል፡፡ እነዚህ ቃላት በሌሎች አገሮች የገንዘብ ኖቶች ላይም…
Read More...
Read More...
በአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ላይ የመጨረሻ ዙር ውይይት እየተካሄደ ነው
ለሚቀጥሉት አሥር ዓመታት ተግባራዊ በሚደረገው የአዲስ አበባ ከተማ ማስተር ፕላን ላይ ከወረዳ አመራሮች ጋር የመጨረሻ ዙር ውይይት እየተደረገ ነው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ፕላን ኮሚሽነር አቶ ማቴዎስ አስፋው እንደገለጹት፣ አሥረኛው የአዲስ አበባ ከተማ ማስተር ፕላን በቀናት ውስጥ…
Read More...
Read More...
ግብርና ሲዘምን በበጋም ምርት አለ!
ግብርና ሲዘምን በበጋም ምርት አለ!
ኢብሳ ነመራ 12-23-16
ኢትዮጵያ ባለፈው 2ዐዐ8 ዓ.ም 8 በመቶ አጠቃላይ የእድገት ምጣኔ አስመዝግባለች። ከ2003 እስከ 2007 ዓ.ም በነበረው የመጀመሪያው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ትግበራ ዘመን በየዓመቱ በአማካይ 10 ነጥብ 1 በመቶ…
Read More...
Read More...
ሞሮኮ ወደ አፍሪካ ህብረት ለመቀላቀል ያቀረበችው ጥያቄ ሰኞ ውሳኔ ይሰጥበታል
ሞሮኮ ዳግም ወደ አፍሪካ ኅብረት ለመቀላቀል ያቀረበችው ጥያቄ ሰኞ በሚካሄደው የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ውሳኔ ይሰጥበታል።
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ንኮሳዛና ድላሚኒ ዙማ በሞሮኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳላሄዲኔ ሜዟር የተመራውን የልዑካን ቡድን ተቀብለው አነጋግረዋል።…
Read More...
Read More...
ባለስልጣኑ 312 ሰራተኞችን ከስራ ማሰናበቱን አስታወቀ
ባለፉት ሁለት አመታት ብልሹ አሰራርን በመከተል ግብር ከፋዩን ለእንግልትና አላስፈላጊ ወጪ የዳረጉ 312 ሰራተኞችን ከስራ ማሰናበቱን የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን አስታወቀ።
ባለስልጣኑ ከመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ጋር በግብር አከፋፈልና ተያያዠ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርጓል።…
Read More...
Read More...
በህብረቱ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ እየገቡ ነው
በ28ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሬዎች ጉባኤ ለመሳተፍ የተለያዩ የአፍሪካ አገራት መሪዎች አዲስ አበባ በመግባት ላይ ናቸው።
ዛሬ ከገቡት መሪዎች የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ፣ የሌሴቶ ጠቅላይ ሚንስትር ፓካሪፓ ሞሲሲሊ፣ የአልጄሪያ ጠቅላይ ሚንስትር አብደል መሌክ ሴላል፣ የቡርኪናፋሶ…
Read More...
Read More...
ድህነትና ርሃብን ከገፀ ምድር ለማስወገድ 265 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ ተመድ ገለፀ
የዘላቂ ልማት ግቦች አካል የሆኑትን ድህነትና ርሃብን ከገፀ ምድር ለማስወገድ 265 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ገለፀ።
በሮም እየተካሄደ ባለ የድርጅቱ ጉባኤ ላይ እንደተገለፅው ድህናትንና ርሃብን እስከ 2030 ለማሸነፍ የተያዘው ግብ እንዲሳካ…
Read More...
Read More...
አፍሪካን ከሰሜን እስከ ደቡብ የሚያገናኝ ወጥ የኤሌክትሪክ መስመር ሊዘረጋ ነው
አፍሪካን ከሰሜን እስከ ደቡብ የሚያገናኝ ወጥ የኤሌክትሪክ መስመር ሊዘረጋ ነው።
እቅዱ ይፋ የሆነው በታንዛኒያ እየተካሄደ ባለው 24ኛው የምስራቅ አፍሪካ የኃይል ፑል ንዑስ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ ነው።
የታንዛኒያው የኢነርጂና ማእድን ሚኒስትር ፕሮፌሰር ሶስፔተር ሙሁንጎ…
Read More...
Read More...
porn videos