Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን የመረጃ ተደራሽነቱን ክፍተት እንዲፈታ ምክር ቤቱ አሳሰበ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን የመረጃ ተደራሽነትን ለማረጋገጥና በዋጋ ማሣያ ሠሌዳዎች ዙሪያ የሚታየውን ከፍተት ለመፍታት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እንዲሰራ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቁሚ ኮሚቴው የባለስልጣኑን የ2ዐዐ9 በጀት ዓመት የስድስት…
Read More...

መልካም ተሞክሮ በሶማሌ ክልል

መልካም ተሞክሮ በሶማሌ ክልል ይነበብ ይግለጡ 01-23-17 ጋዜጠኝነት ከወታደራዊ ሙያ ጋር ይመሳሰላል፡፡ ልዩነቱ ወታደሩ ጠመንጃ ጋዜጠኛው ደግሞ ብእርና መቅረጸ-ድምጽ ይዘው መንቀሳቀሳቸው ነው፡፡ ወታደር ወዴት እንደሚታዘዝ፣ መቼ እንደሚሄድ፣ ቅርብ ይሁን ሩቅ ተዘጋጅቶ ከመጠበቅ ውጭ…
Read More...

በቅማንት ህዝብ የሚነሳው የማንነት ጥያቄ

በቅማንት ህዝብ  የሚነሳው የማንነት ጥያቄ በዘላቂነት ለመፍታት ህገ መንግስቱን መሰረት ባደረገ መልኩ ህብረተሰቡን ሙሉ በሙሉ በማሳተፍ ህዝበ ውሳኔ እንደሚከናወን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ፡፡ የቅማንት የራስ አስተዳደር ጥያቄን በህብረተሰቡ ተሳትፎ ምላሽ…
Read More...

የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ተሳታፊዎች አዲስ አበባ መግባት ጀመሩ

የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ተሳታፊዎች አዲስ አበባ መግባት ጀመሩ በ28ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ከተለያዩ አገራት የሚመጡ እንግዶች አዲስ አበባ መግባት ጀመሩ። መጀመራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፥ በጉባኤው ከ32 በላይ…
Read More...

በመቀሌ-ወልድያ-ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት እየተገነቡ ያሉ ዋሻዎች በቀጣይ 5 ወራት ይጠናቀቃሉ ተባለ

በመቀሌ-ወልድያ-ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት እየተገነቡ ያሉ ዋሻዎች በቀጣይ 5 ወራት ይጠናቀቃሉ ተባለ በመቀሌ-ወልድያ-ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት እየተገነቡ ያሉ ትላልቅና መካከለኛ ዋሻዎች ግንባታቸው በሚቀጥሉት አምስት ወራት እንደሚጠናቀቅ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy