Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ዶክተር ወርቅነህ ከዩኤስኤይድ ሀላፊ ጋይል ስሚዝ ጋር ተወያዩ

ዶክተር ወርቅነህ ከዩኤስኤይድ ሀላፊ ጋይል ስሚዝ ጋር ተወያዩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከዩናይትድ ስቴትስ የዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ (ዩኤስኤይድ) ሀላፊ ጋይል ስሚዝ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ዩኤስኤይድ በኢትዮጵያ በተለያዩ መስኮች…
Read More...

በህገ ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጡ የነበሩ 32 ወጣቶች በመኪና አደጋ ለሞትና አካል ጉዳት ተዳረጉ

በህገ ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጡ የነበሩ 32 ወጣቶች በመኪና አደጋ ለሞትና አካል ጉዳት ተዳረጉ ታህሳስ 7፣2009 በህገ ወጥ መንገድ በሀረር በኩል ከሀገር ሊወጡ የነበሩ 32 ወጣቶች በመኪና አደጋ የሞትና አካል  ጉዳት ደረሰባቸው። ፎቶ  - ፋይል 45…
Read More...

ኢትዮጵያና አሜሪካ በዲሞክራሲ፣ በመልካም አስተዳደር እና በሰብአዊ መብት ጉዳዮች ላይ መከሩ

ኢትዮጵያና አሜሪካ በዲሞክራሲ፣ በመልካም አስተዳደር እና በሰብአዊ መብት ጉዳዮች ላይ መከሩ ኢትዮጵያና አሜሪካ በዲሞክራሲ፣ በመልካም አስተዳደር እና በሰብአዊ መብት ጉዳዮች ላይ የሁለትዮሽ ምክክር አካሄዱ። 7ኛው የዲሞክራሲ፣ የመልካም አስተዳደርና የሰብአዊ መብት…
Read More...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በደንብና አዋጅ ረቂቆች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በደንብና አዋጅ ረቂቆች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ ታህሳስ 7፣ 2009 የሚኒስትሮች ምክር ቤት በመንገድ ትራስፖርት ትራፊክ መቆጣጠሪያ ረቂቅ ደንብና በፓሪስ የአየር ንብረት ለውጥ ስምምነት ማጽደቂያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።…
Read More...

ታዳሽ ሃይል የማመንጨት ስራው ለአፍታም አታቆምም ፡- ጠ/ሚ/ር ኃይለማርያም

ታዳሽ ሃይል የማመንጨት ስራው ለአፍታም አታቆምም ፡- ጠ/ሚ/ር ኃይለማርያም ታህሳስ 8፣ 2009 ኢትዮጵያ ታዳሽ ሃይል የማመንጨት ስራዋ ለአፍታም እንደማታቆም ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አስታወቁ። በአንድ ነጥብ አምስት ቢሊዮን ዩሮ የተገነባው ጊቤ…
Read More...

ኢትዮጵያ በህገ ወጥ ስደትና የስደተኞች ጉዳይ ላይ በትብብርና ምክክር ለሚሰራ ኮሚቴ ሊቀመንበር ሆነች

ኢትዮጵያ በህገ ወጥ ስደትና የስደተኞች ጉዳይ ላይ በትብብርና ምክክር ለሚሰራ ኮሚቴ ሊቀመንበር ሆነች አዲስ አበባ ታህሳስ 7/2009 ኢትዮጵያ  በአፍሪካ ቀንድ ህገ ወጥ ስደትና የስደተኞች ጉዳይ ላይ አተኩሮ በትብብርና ምክክር ዙሪያ የሚሰራ"ካርቱም ፕሮሰስ"…
Read More...

የቻይናው ፖሊ ግሩፕ ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ኦጋዴን አካባቢ የሚያከናውነው የጋዝና የቤንዚን ፍለጋ ሥራ ውጤት እያስገኘ መሆኑን ገለጸ።

የኦጋዴን ጋዝና ቤንዚን ፍለጋ ውጤት እያስገኘ ነው ---ፖሊ ግሩፕ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ታህሳስ 6/2009 የቻይናው ፖሊ ግሩፕ ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ኦጋዴን አካባቢ የሚያከናውነው የጋዝና የቤንዚን ፍለጋ ሥራ ውጤት እያስገኘ መሆኑን ገለጸ።…
Read More...

በጥልቅ ተሃድሶው ችግሮችን ከመለየት እስከ ስልጣን ሽግሽግ ተጨባጭ ስራዎች ተሰርተዋል – ኢህአዴግ

በጥልቅ ተሃድሶው ችግሮችን ከመለየት እስከ ስልጣን ሽግሽግ ተጨባጭ ስራዎች ተሰርተዋል - ኢህአዴግ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) በእስካሁኑ የጥልቅ ተሃድሶ ንቅናቄ ሂደት ችግሮችን ከመለየት እስከ ስልጣን ሽግሽግ ተጨባጭ ስራዎች መስራቱን…
Read More...

የጊቤ ሶስት የሀይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ ተጠናቀቀ

የጊቤ ሶስት የሀይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ ተጠናቀቀ የጊቤ ሶስት የሀይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ ሙሉ በመሉ ተጠናቆ በመጪው ቅዳሜ ይመረቃል። የኢትዮጵያ አሌክትሪክ ሀይል ዋና ስራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አዜብ አስናቀ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥…
Read More...

የደቡብ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አፀደቀ

የደቡብ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አፀደቀ የደቡብ ክልል ምክር ቤት የመስተዳደር ምክር ቤት አባላት እና ሌሎች አዳዲስ ሹመቶችን አፀደቀ። ምክር ቤቱ አስቸኳይ ስብሰባውን ሲያካሂድ ከዚህ ቀደም በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማእረግ የክላስተር የነበሩ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy