ብአዴን እያካሄደ ያለው ጥልቅ የተሀድሶ ግምገማ የሕዝቡን ጥያቄዎች ለመመለስ አቅም የሚፈጥር መሆኑ ተገለጸ
ብአዴን እያካሄደ ያለው ጥልቅ የተሀድሶ ግምገማ የሕዝቡን ጥያቄዎች ለመመለስ አቅም የሚፈጥር መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብአዴን እያካሄደ የሚገኘው በጥልቀት የመታደስ ግምገማ የድርጅቱን ውስጣዊ ችግሮች በመፍታት የሕዝቡን ጥያቄ በተሻለ ለመመለስ…
Read More...
Read More...
ኢህዴን/ብአዴን 36ተኛው ዓመት የምስረታ በዓል የሚታሰበው በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄውን በማጠናከር አግባብ ነው፡፡
የኢህዴን/ብአዴን 36ተኛው ዓመት የምስረታ በዓል የሚታሰበው በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄውን በማጠናከር አግባብ ነው፡፡
01/03/2009
የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ሃላፊና የብአዴን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ጓድ አለምነው መኮነን በዓሉን በማስመልከት ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ…
Read More...
Read More...
በኢትዮጵያ ሶማሊ ክልል ከአንድ ሺህ ሄክታር በላይ የሚገኘውን የእጣን ከርቤና ሙጫ ምርት ጥናትን መሰረት ባደረገ መልኩ ለማልማት ትኩረት ሰጥተው እንደሚሰራ…
በኢትዮጵያ ሶማሊ ክልል ከአንድ ሺህ ሄክታር በላይ የሚገኘውን የእጣን ከርቤና ሙጫ ምርት ጥናትን መሰረት ባደረገ
መልኩ ለማልማት ትኩረት ሰጥተው እንደሚሰራ የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ::
በቢሮው የተ ፈጥሮ ሀብት ልማት መምሪያ ሓላፊ አቶ ከደር አረብ ዛሬ እንደተናገሩት…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያና ካናዳ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማሻሻል እንደሚሰሩ ገለፁ
ኢትዮጵያና ካናዳ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማሻሻል እንደሚሰሩ ገለፁ
ህዳር 2፡2009
ኢትዮጵያና ካናዳ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማሻሻል እንደሚሰሩ ገለፁ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የካናዳውን የውጭ…
Read More...
Read More...
በኢትዮጵያ መንግስት እና በኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግንባር መካከል የሰላም ስምምነት ተፈረመ
የኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግንባር የኢፌዲሪን ሕገመንግስት በመጻረር የትጥቅ ትግልን አማራጭ አድርጎ ሲታገል ቆይቷል።
ግንባሩ ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ ከመንግስት ጋር የተለያዩ ውይይቶችን አድርጎ የትጥቅ ትግል አማራጩን በመተው በሰላማዊ መንገድ ለመታገልና ሕገመንግስታዊ ስርዓቱን በመቀበል…
Read More...
Read More...
የኢህአዴግ በጥልቀት የመታደስ ሂደት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሷል
https://www.youtube.com/watch?v=eEVyG91piZ0
የኢህአዴግ በጥልቀት የመታደስ ሂደት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሷል
ጥቅምት 21፣2009
የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር /ኢህአዴግ/ ያለፉትን 15 ዓመታት ጉዞውን በመገምገም የጥልቅ…
Read More...
Read More...
ካናዳ ኦታዋ የምንኖር ኢትዮጵያዊ እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የሃገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ የተሠጠ መግለጫ
ጥቅምት 2009
በካናዳ ኦታዋ የምንኖር ኢትዮጵያዊ እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የሃገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ የተሠጠ መግለጫ
በካናዳ ኦታዋ የምንገኝ ኢትዮጵያዊያንና ትውልድ ኢትዮጵያዊያን ሁላችንም እንደምናውቀው ኢትዮጵያ ለዘመናት የቤሄር ቤሄረሰቦች ብዙሃነቷ በገዢዎች ተደፍቆ…
Read More...
Read More...
ኢህአዴግ በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄ በውጤታማነት እንደቀጠለ አስታወቀ
ኢህአዴግ በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄ በውጤታማነት እንደቀጠለ አስታወቀ
አዲስ አበባ ጥቅምት 17/2009
የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄ በውጤታማነት መቀጠሉን የግንባሩ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በግምገማ…
Read More...
Read More...
አንድ የኤርትራ አየር ሀይል አብራሪ የውጊያ ጄቱን ይዞ በዛሬው እለት ኢትዮጵያ ገባ።
ሰበር ዜና
ዛሬ ጥዋት 4 ሰዓት ላይ የኢሳያስ መንግስት አየር ሃይል MIG 29 የጦር ኣውሮፕላን ኣብራሪ የሆኑት መቶ ኣለቃ መብራሃቱ ተስፋማሪያምና አፈወርቅ ፀሃየ የተባሉ ሁለት ካፕቴኖች የክንፍ ቁጥሩ 102 የሆነውን zlin 143 ኣውሮፕላን ይዘው መቀለ በማረፍ እጃቸውን ለኢትዮጵያ…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያን የማዳከምና የመበታተን ዓላማ ያነገቡ ሃይሎች ቅዠት
ኢትዮጵያን የማዳከምና የመበታተን ዓላማ ያነገቡ ሃይሎች ቅዠት
• የግብፅ አክራሪ ሃይሎች ህልም
ያለፉት በ100ዎች የሚቆጠሩ ዓመታት ተሞክሮ እንደሚነግረን የደኸየችና የተዳከመች ኢትዮጵያ እስካለች ድረስ ብቻ ነው የናይል ውሃ እንደፈለግን የምንጠቀምበት፣ ትርፍ ውሃ ካለም ለአረብ አገራትና…
Read More...
Read More...
porn videos