Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ህዝባዊ ተሳትፎና ንሰሰን ሐዱሽ ለውጢ

ህዝባዊ ተሳትፎና ንሰሰን ሐዱሽ ለውጢ ብፍቕረሰላም አብ ወሰን ኢትዮ ሶማልን ኦሮሚያን ሐሐሊፉ ድማ አብ ካልኦት ክልላት  ሕዚ ብምኽንያት ብሄር ተኮር መጥቃዕቲ ብዝመስል ቅልዉላውን ጎንጽን ሃዲሞም  አብዝትፈላላየ ኸባቢታት ተዓቝቦም ዘለዉ ኢትዮጵያዊን ዋላኳ እቱ ቑጽሩ  ብዕሊ አይፈለት…
Read More...

በኢትዮጵያ የተጀመረውን የለውጥ እንቅስቃሴ በተጠናከረ የአመራር ብቃት ለመደገፍ እንሰራለን – የብዓዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ

በኢትዮጵያ የተጀመረውን የለውጥ እንቅስቃሴ በተጠናከረ የአመራር ብቃት ለመደገፍ እንደሚሰሩ የብዓዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ በመጪው መስከረም ወር በሚካሂደው 12ኛው ጉባዔ ለውጡን ማስቀጠልና የህዝብ ፍላጎት ማሟላት የሚችሉ ጠንካራ አመራሮችን እንደሚሾም ገልጿል፡፡…
Read More...

እንተዋወቅ

እንተዋወቅ ዓለምአየሁ አ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የገንዘብ ወይም ሌላ የተለየ ጥቅም ለማግኘት ሳይሆን ሌሎችን ለመጥቀም ዓላማ ብቻ የሚከናወን ከሰብአዊነት የሚመነጭ ተግባር ነው። የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ዓላማ ሌሎችን መጥቀም ላይ ያተኮረ ቢሆንም፤ እውቀትን፣ የስራ ልምድን በማጎለበት…
Read More...

በመቀሌው አሉላ አባነጋ አውሮፕላን ማረፊያ የተያዙት የፌደራል ፖሊስ አባላት እንዲመለሱ ተደረገ

ከሁለት ሳምንት በፊት ከትግራይ ክልላዊ መንግሥት ፍቃድ ውጭ ገብተዋል ያላቸው አርባ አምስት የፌደራል ፖሊስ ፀረ-ሽብር ግብረ ኃይል አባላት ከመቀሌ እንዲመለሱ ተደርገዋል። አባላቱ በአሉላ አባነጋ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በቁጥጥር ስር የዋሉ ሲሆን የመጡበት አላማም እስኪታወቅ ድረስ…
Read More...

ያለግንባሩ እውቅና በኦነግ ስም ዝርፊያና መሰል ህገ ወጥ ድርጊት እየተፈጸመ መሆኑ ተረጋግጧል- የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት

ያለ ግንባሩ እውቅና በኦሮሞ ነጻነት ስም ዘርፊያና መሰል ህገ ወጥ ድርጊት እየተፈጸመ መሆኑ መረጋገጡን የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ አስታወቁ፡፡ በአቶ ዳውድ ኢብሳ ከሚመራው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ጋር በአስመራ የተደረሰው እርቅ ውጤታማ እንደነበር ገልጸው ህገ ወጥ ተግባራቱ…
Read More...

እርቅና መደመሩ በጥላቻና በመነጠል አይበረዝ

እርቅና መደመሩ በጥላቻና በመነጠል አይበረዝ ኢብሳ ነመራ ኢትዮጵያ ሰሞኑን በተለያዩ አካባቢዎች ግጭቶችን እንዲሁም አሰቃቂና ጸያፍ ጥቃቶችን አስተናግዳለች። በኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል በጅግጅጋና በሌሎች የክልሉ ከተሞች ከተወላጆቹ ጋር ተቀላቀለው የሚኖሩ ሰላማዊ ኢትዮጵያውያን ላይ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy