Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

<<ቃልን ማጠፍ በኦሮሞ ባህል የተለመደ አይደለም>> አቶ ገላሳ ዲልቦ የሽግግር አካል ኦነግ ሊቀመንበር

በትግል ውስጥ ወደ 45 ዓመታት ያህል ቆይተዋል፡፡ ለበርካታ ዓመታትም በውጭ አገር የቆዩ ሲሆን፣ ወደ አገር ቤት የገቡት ደግሞ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድን ጥሪ ተከትሎ በታህሳስ ወር ማጠናቀቂያ ላይ ነው – አቶ ገላሳ ዲልቦ ፡፡ ለራሳቸው የሚበቃቸውን ያህል መማራቸውን…
Read More...

‹‹የወልቃይትና የራያ ጉዳይ በቀላሉ አይታይም›› -ዶክተር አምባቸው መኮንን የጠ/ሚኒስትሩ የመሰረተ ልማትና የከተማ ልማት አማካሪ

‹‹የወልቃይትና የራያ ጉዳይ ህዝብ እየሞተበት ያለ ጥያቄ እንደመሆኑ በቀላሉ የሚታይ አይደለም›› ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የመሰረተ ልማትና የከተማ ልማት አማካሪ  ሚኒስትር ዶክተር አምባቸው መኮንን አስታወቁ፡፡  ለኢፌዴሪ ፕሬዚዳንትነት መታጨታቸውን ህዝቡ ባለመፈለጉ በፖለቲካ ተሳትፏቸው…
Read More...

አርብቶ አደሩንና አባሎቼን በአግባቡ ከጎኔ ባለማሰለፌ የሚፈለገው ለውጥ አልመጣም…አብዴፓ

ሰመራ ህዳር 24/2011 የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲዊ ፓርቲ /አብዴፓ አባላቱንና አርብቶ አደሩን በሚፈለገው ደረጃ ከጎኑ ባለማሰለፉ የህዝቡ ኑሮ የሚጠበቀውን ያክል እንዳልተለወጠ ገለጸ። ፓርቲው 7ኛው መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ በሰመራ ከተማ ማካሔድ ጀምሯል። በጉባኤው መክፈቻ ላይ…
Read More...

በኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር የሚገኘው የሁመራ ኦምነሐጀር መንገድ ተከፈተ

አዲስ አበባ ታህሳስ 29/2011 ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፍወርቂ ኢትዮጵያንና ኤርትራን የሚያገናኘውን የሁመራ ኦምነሐጀር መንገድ ዛሬ በይፋ ከፈቱ። ኡምናሀጅር-ሁመራ ድንበር መከፈት በሁለቱ ወገን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን የበለጠ…
Read More...

የዛላንበሳ መንገድ የጉምሩክና ሌሎች ስርዓቶች ከተጠናቀቁ በኋላ ዳግም እንደሚከፈት ተጠቆመ

ኢትዮጵያና ኤርትራ የሚያገናቸው የዛላንበሳ መስመር የጉምሩክና ሌሎች ስርዓት ከተበጁለት በኋላ ዳግም እንደሚከፈት ተጠቆመ። ኢትዮጵያና ኤርትራ ሁለት አስርተ ዓመታት የቆየ ቁርሿቸውን ትተው ወደ ሰላም ከተመለሱ ወራቶች ተቆጥረዋል። ሁለቱ አገራት በመሪ ደረጃ ግንኙነት ከፈጠሩ ከጥቂት…
Read More...

አስተውሎ የሚራመድ ብዙ ርቀት ይጓዛል!

አንድ በአካባቢው የተወደደና የተከበረ ነጋዴ በመጋዝኑ ውስጥ ሥራ ላይ እያለ በጣም የሚወድደው የእጅ ሰዓቱ ይጠፋበታል፡፡ በመጋዘኑ ውስጥ እየተመላለሰ ቢፈልግም ሊያገኘው አልቻለም። ከመጋዘኑ ውጪ በጨዋታ ላይ ያሉትን ልጆች ይጠራና በመፈለግ እንዲያግዙት ይጠይቃቸዋል፤ ሰዓቱን ላገኘለት ልጅም…
Read More...

ቋሚ ጥቅም እንጂ ቋሚ ወዳጅ የለም

ቋሚ ጥቅም እንጂ ቋሚ ወዳጅ የለም ለዚህ ጽሁፌ መነሻ የሆነኝ አንድ ጋዜጠኛ /ጸሃፊ/ በድሬቲዩብ “ኢትዮጵያ ጠበቃም፣ አቃቢ ህግም የሆነችበት የኤርትራ ጉዳይ” በሚል ያስነበበንና መቋጫ ጭብጡ ሳይገባን ‘ተደናጊረ’ በሚል ሙዚቃ የተሰናበተበት ጽሁፍ ነው። ጸሃፊው ኢትዮጵያ በኤርትራ ላይ…
Read More...

ወንጀለኞችን የማደንና ለህግ የማቅረቡ ሂደት ገና ይቀጥላል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ

ወንጀለኞችን የማደንና ለህግ የማቅረቡ ሂደት ገና ይቀጥላል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ወንጀለኞችን የማደንና ለህግ የማቅረቡ ሂደት ገና እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለፁ። የጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት ባወጣው መግለጫ ላይ እንደተመለከተው፥…
Read More...

አይጥ በበላ ዳዋ አይመታም!

አይጥ በበላ ዳዋ አይመታም!                           እምአዕላፍ ህሩይ “…ተቋሙ ይህን ያህል የአየር ሰዓት ተሰጥቶት ‘ማንነቴን እወቁልኝ’ ማለቱ፤ እኔንና ጓደኞቼን በእጅጉ አስገርሞናል። “የጉድ ሀገር!” አልን። ግና ነገሩ ‘ጉድ አንድ ሰሞን ነው’…
Read More...

ከዚህ ጋር ተያይዞም የ37 ቢሊየን ብር የውጭ ግዢን ያለ ጨረታ ሂደት ማከናወኑን ተናግረዋል።

የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ያለ ህጋዊ የጨረታ ሂደት የ37 ቢሊየን ብር የውጭ ሃገር ግዢ መፈጸሙን የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ገለጸ። የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቶ ብርሃኑ ጸጋዬ በህግ ቁጥጥር ስር የዋሉ ሰዎችንና በፍትህ ስርዓቱ እየተሰሩ ስላሉ ስራዎች   መግለጫ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy