Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ቅንጅት የፈረሰበትን ምክንያት ለመናገር እንደማይፈልጉ ወ/ት ብርቱካን አስታወቁ

ቅንጅት የፈረሰበትን ምክንያት ለመናገር እንደማይፈልጉ ወ/ት ብርቱካን አስታወቁ የቀድሞው የቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ አመራር የነበሩት ወ/ት ብርቱካን ሚዴቅሳ ቅንጅት የፈረሰበትን ትክክልኛ ምክንያት ለመናገር አልፈልግም አሉ። ወደ አገር ቤት ከተመለሱ በሁዋላ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ…
Read More...

የትናንት ማታውን የፕሮፌሰር ብርሀኑ የ ኢቲቪ ሃርድ ቶክ ፕሮግራም ተመለከትኩት

የትናንት ማታውን የፕሮፌሰር ብርሀኑ የ ኢቲቪ ሃርድ ቶክ ፕሮግራም ተመለከትኩት ፕሮፌሰር ብርሃኑ 1997 ላይ አዲስ አበባን ተረከቡ ተብለን እምቢ አላልንም! ብለዋል ልንረከብ ሄደን ኢህአዴግ እምቢ ብሏል ዞርበሉ ነው የተባልነው! በማለት ተናግረዋል!(????????) ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ…
Read More...

ማን ከማን ጋር ነው—ጦርነት የሚገጥመው?

ማን ከማን ጋር ነው—ጦርነት የሚገጥመው?                                                      እምአዕላፍ ህሩይ “አንድን ፅሑፍ፤ ፋኖ፣ ቄሮ ወይም ዘርማ ወይም ሌላ የወጣት አደረጃጀት ለመፃፉ ማንም በርግጠኝነት መናገር በማይችልበት…
Read More...

የ29 ዓመቷ የህክምና ዶክተርና ኢንጅነር ዕልልታ ጉዞ

የ29 ዓመቷ የህክምና ዶክተርና ኢንጅነር ዕልልታ ጉዞ (የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሴቶች፣ ሕጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ፣ ጥቅምት 23 ቀን 2011 ዓ.ም) " በአንድ የትምህርት ዓይነት ብዙ ተማሪዎች ውጤት ሲበላሽብን መምህሩ ለእናንተ የህክምና ትምህርት አይገባችሁም አለን፤ በጣም ነበር…
Read More...

የአሜሪካውን ድል በፍራንክፈርትም?

የአሜሪካውን ድል በፍራንክፈርትም?                                                    እምአዕላፍ ህሩይ አንድ አባት ነበር—ቀርከሃ ነጋዴ። ሁል ጊዜ ከስሩ የማይጠፋውን ልጁን “ዞር በል፣ ቀርከሃ ይመታሃል” እያለ ከአጠገቡ ገለል እንዲል ይነግረው ነበር።…
Read More...

‘የድንጋይ በረዶ ለሚዘንብባቸው…’

“…እንግዲህ እናስተውል! የተመራማሪዎቹ ለማጉረስ የተዘጋጁት ችግር ፈቺ እጆች፤ በውሸት ወሬ ስለታማ ጥርሶች ቅርጥፍጥፍ ተደርገው ተበልተዋል። ቅጥፈትን  እንኳን በቅጡ የማያጣራ የአሉባልታ ምርኮኛ የሆነ አዕምሮን ‘የታደሉ’ ሰዎች፤ በልቦለድ ተረክ እንደ ቦይ ውሃ ሳያጣሩ መፍሰስ ሳያንሳቸው፤…
Read More...

ወልቃይት ጠገዴ በትግራይ ክልል ውሥጥ የገባው ዛሬ አይደለም

ወልቃይት ጠገዴ በትግራይ ክልል ውሥጥ የገባው ዛሬ አይደለም፣ ከ 27 ዓመታት በፊት ነው። ራያ ትግራይ የሆነው በአብይ አይደለም በመለስ ነው። ከሞት ባይኖር ሲደልል አማራው የትግራይ ሕዝብ ጠላት ተደርጎ ሲሳል፣ አማራው የኦሮሞው ገዳይ ሲባል፣ አማራው የኤርትራ ሕዝብ ጠላት ሲባል…
Read More...

አንዱን ጥሎ፣ ሌላውን አንጠልጥሎ

9አንዱን ጥሎ፣ ሌላውን አንጠልጥሎ                                                   እምአዕላፍ ህሩይ “…እኳንስ የመዋቅር ማሻሻያና አዲስ የስራ ስምሪት ለመስጠት ቀርቶ፤ ለስብሰባም ቢሆን በየሚሲዮኑ የሚገኙ ዲፕሎማቶች ወደ ሀገር ቤት…
Read More...

የዲፕሎማሲው ስኬት እስከየት?

5የዲፕሎማሲው ስኬት እስከየት? የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግስት ለከፍተኛ አመራሮች እና የአዲሱ የካቢኔ አባላት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት ሰሞኑን በተለያዩ ርዕሶች ዙሪያ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ ለመጪው ሁለተኛ የሩብ ዓመት ወይም በወቅቱ እንደተገለፀው በ 100 ቀናት ውስጥ 20ዎቹ ሚኒስትር መስሪያ…
Read More...

‘ዶክተር አብይ—እጅ ወደ ላይ!’

‘ዶክተር አብይ—እጅ ወደ ላይ!’                                                         እምአዕላፍ ህሩይ “…ለዚህ የሀገር ባለውለታ የለውጥ ኃይል የከድር ሰተቴው ‘…እጅ ወደ ላይ!’ ፈፅሞ አይመጥነውም። አዎ! የዚህች ሀገር መፃዒ ተስፋ ያለው…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy