Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የኢትዮጵያና ኤርትራ ዕርቅ በህዝቦች መካከል የፍቅርና መቀራረብ ድልድይ እንዲገነባ መልዕክት ያስተላለፈ ነው-የተመድ ተወካይ

የኢትዮጵያና ኤርትራ ዕርቀ-ሰላም መሪዎች በህዝቦች መካከል የፍቅርና መቀራረብ ድልድይ እንዲገነቡ ጠንካራ መልዕክት ያስተላለፈ ነው ሲሉ በኢትዮጵያ የመንግስታቱ ድርጅት ተጠሪ ገለጹ። በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ተጠሪ አሁና ኢዚያኮንዋ ኦኖች ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንዳሉት…
Read More...

ጥላቻና ግጭት ድምር ያፈርሳል

ጥላቻና ግጭት ድምር ያፈርሳል አባ-ዲዱ ቢሊሳ በኢትዮጵያ መጪው ጊዜ ሰላማዊ እንደሚሆን፣ የፖለቲካ ምህዳሩም ወቅቱ በሚጠይቀው ልክ ሰፍቶ ዴሞክራሲ በጉልህ የሚጎለብትበት እንደሚሆን ሁኔታዎች ያመለክታሉ። ተስፋ ይታያል። በሌላ በኩል ደግሞ በአንዳንድ የሃገሪቱ አካባቢዎች አስከፊ ግጭቶች…
Read More...

እሳት የማይነካቸው እሳት ጫሪዎች                                                                                

እሳት የማይነካቸው እሳት ጫሪዎች                                                                                                                                  እምአዕላፍ ህሩይ በሀገራችን የተለያዩ…
Read More...

ስህተትን በስህተት…ለምን?

ስህተትን በስህተት…ለምን?                                                        ዋሪ አባፊጣ የዚህ ፅሑፍ አነሳሽ ምክንያት ከመሰንበቻው የተፈጠረ አንድ ክስተት ነው፤ በምስራቅ ጎጃም ዋና ከተማ በሆነችው ደብረ ማርቆስ ከተማ ውስጥ የተከናወነ።…
Read More...

መደመርና እሳቤው

መደመርና እሳቤው                                                              እምአዕላፍ ህሩይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ “መደመር” እንደሚባለው ፅንሰ ሃሳብ ያስደመመኝ ነገር የለም። ፅንሰ ሃሳቡ በተጀመረበት ወቅት ግርታ ቢጤ ፈጥሮብኝ ነበር።…
Read More...

                 ሰላምን እንደገና…

                 ሰላምን እንደገና…   በዚህች ጠባብና ነገሮች በሰከንዶች ሽርፍራፊና በአጭር ጊዜ በሚቀያየሩባት ዓለም ውስጥ ለሚኖር ፍጡር ይቺ ምድር ምን ያህል እንደ ጠበበች ለመረዳትና አንድ መንደር ለመሆን እያኮበኮበች መሆኑን ለመገንዘብ  ነጋሪ አያሻም :: ወደ ሉላዊነት…
Read More...

ጥላቻን እስከ መቼ ?

ጥላቻን እስከ መቼ ?                                        ኃይማኖት ከበደ ስለ ሰላም ብዙዎች ብዙ አዚመዋል  ብዙዎችም ተቀኝተዋል ምክንያቱም ሰላም በዋጋ ሊገዛ የማይችል ልዩ የሆነ የሰው ልጆች ትልቅ በረከት ስለሆነ ነው።ይህ ሰላም ለሁሉም ህብረተሰብ…
Read More...

የበጎ  ሥራ አገልግሎትና ወጣቱ

የበጎ  ሥራ አገልግሎትና ወጣቱ                                                                      ኃይማኖት ከበደ የበጎ ሥራ አገልግሎት ከስሙ ለማስተዋል እንደሚቻለው ሰዎች በራሳቸው ፍላጎት በመነሳት ያለምንም ክፍያ የሚያከናውኑት መልካም…
Read More...

የኢትዮ –  ኤርትራ ግንኙነት ድሮና ዘንድሮ

የኢትዮ -  ኤርትራ ግንኙነት ድሮና ዘንድሮ ሞገስ ተ ኢትዮጵያ በአሁኑ ሰዓት ዘርፈ ብዙ ስኬቶችን በማስመዝገብ በለውጥ መስመር ላይ ትገኛለች። ለዚህ የለውጥ መስመር ደግሞ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የአመራር ልህቀት ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለው። ይህ አስተዋፅኦ አገሪቱ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy