Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የኬንያው ጋዜጣ ምን አለ?

የኬንያው ጋዜጣ ምን አለ? ገናናው በቀለ በቅርቡ የኬንያው “Nation” ጋዜጣ በድረ ገጹ በኒውዮርክ የልማት ኢኮኖሚስት እና የዓለም ፖሊሲ ባለሙያ የሆኑት ሚስተር ኬኔዲ ቺሶሊ “ኬንያ ማደግ ከፈለገች የኢትዮጵያን የዕደገት ፖሊሲ መመልከት አለባት” በሚል ጭብጥ ያቀረቡት ጽሑፍ…
Read More...

የሃይማኖት ችግሮችን ለመፍታት…

የሃይማኖት ችግሮችን ለመፍታት… ገናናው በቀለ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከመጅሊስና ከየሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ ጋር በቅርቡ ያደረጉት ውይይት፣ ሁለቱም አካላት ለመንግስት ያላቸውን አክብሮትና አጋርነት ያሳዩበት እንዲሁም መተማመንና የአንድነት መንፈስ የተንጸባረቀበት…
Read More...

ከንቱ መፍጨርጨር

ከንቱ መፍጨርጨር ዳዊት ምትኩ በኢትዮጵያና በሱዳን መካከል ያለው መልካም ግንኙነት ዛሬ የተፈጠረ አደለም። የነበረ፣ የሚኖርና ወደፊትም የግንኙነቱ ደርዝ እየሰፋ የሚሄድ ነው። ይህን ሃቅ ያልተገነዘቡ አንዳንድ አካላት በአሁን ሰዓት ሆን ብለው በሁለቱ አገራት መካከል ግጭት ለመቀስቀስና…
Read More...

ምክንያታዊነት እና ውጤቱ

ምክንያታዊነት እና ውጤቱ                                                          ይሁን ታፈረ የህዝቦችን  ፍላጎት መሰረት ያደረገውን የለውጥ ሂደት ለማደናቀፍ በየአካባቢው የሚደረጉ መፍጨርጨሮች ተገቢ ብቻ ሳይሆኑ ምንም ዓይነት ትርጉም የሌላቸው…
Read More...

ለጋራ ልማት…

ለጋራ ልማት…                                                         ደስታ ኃይሉ “ሞት አልባ ጦርነት” የነበረው የኢትዮ- ኤርትራ ግንኙነት በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ትብብርና አጋርነት መንፈስ ተለውጧል። ከሁለቱ አገራት መልካም ግንኙነት ዋነኛ…
Read More...

…ምን ዓይነት ይሁኑ?

…ምን ዓይነት ይሁኑ?                                                       ይሁን ታፈረ የአገራችን መደበኛ ሚዲያዎች የሚያቀርቧቸው ዘገባዎች ማተኮር የሚኖርባቸው የህዝብን ጥቅም በሚያስቀድሙ፣ ሰላምን በሚያረጋግጡና ህዝቦችን በሚያቀራርቡ ጉዳዩች ላይ…
Read More...

ሥራ ላይ ነን!

…ሥራ ላይ ነን! ወንድይራድ ኃብተየስ ኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ሥርዓቷን ለማጎልበት ጠንክራ በመሥራት ላይ ነች። የሕዝቦቿን ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ለማስጠበቅ በርትታ እየታተረች ነው። በርካታ ሕዝቦቿ በመፈቃቀድ ላይ የተመሠረተ ጠንካራ አንድነት አጎልብተዋል። አዎ!…
Read More...

ተበግሶ ቀዳማይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ዘተ ሰላምን

ተበግሶ ቀዳማይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ዘተ ሰላምን                                               ብፍቕረሰላም ቀዳማይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አብ ኤርትራ ዝገበሮ ዕላዊ ዑደት ህዝቢ ምስህዝቢ  ዝነበረ ታሪኻዊ ርክብ ናብ ንቡር ንምምላስ ዘበርከቶ ተዋፅኦ…
Read More...

Aሰላም ዝናፍቕ ህርኩት ህዝቢ

Aሰላም ዝናፍቕ ህርኩት ህዝቢ                                                           ብፍቕረሰላም ድህሪ ስርዓት ወትሃደራዊ መንግስቲ ኢትዮጵያ ደርጊ ምውዳቕ፤ አብ ሞንጎ ኢትዮጵያን ኤርትራን ዝነበረ ስጡም ዝብሃል ዝምድና ሰላም ጥራህ እነተይኮነስ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy