Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የድንበር ጉዳዮች ዕረፍት ይነሳሉ፤ማሰብ ይፈልጋሉ

የድንበር ጉዳዮች ዕረፍት ይነሳሉ፤ማሰብ ይፈልጋሉ ክፍል ሁለት አሜን ተፈሪ ባለፈው ሣምንት በሰሜን ምዕራብ እና በደቡብ ኢትዮጵያ በሚገኙ ሁለት የጠረፍ ከተሞች በተለያዩ መነሾዎች የተከሰቱት ጠንከር ያሉ ግጭቶች በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት ማስከተላቸው ሰምተናል፡፡ እነዚህ…
Read More...

የድንበር ጉዳዮች

የድንበር ጉዳዮች ዕረፍት ይነሳሉ፤ማሰብ ይፈልጋሉ ክፍል አንድ አሜን ተፈሪ የድንበር ነገር ከህገ ወጥ ንግድ፣ ከህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር፣ ከጸጥታ ወዘተ ጋር የሚያያዝ ብቻ ሳይሆን፤ ሥር የሰደደ ከታሪክ ጋር የተያያዘ ችግር የሚታይበት ነው፡፡ በዚህ የተነሳ በወዲያኛው ሣምንት…
Read More...

‹‹በገነት አገልጋይ ከመሆን፤ በሲዖል መንገስ ይሻላል?››

‹‹በገነት አገልጋይ ከመሆን፤ በሲዖል መንገስ ይሻላል?›› አሜን ተፊሪ ፈረንጆቹ ዜሮ ሰዓት ይሉታል፡፡ 1945 ዓ.ም (እ.ኤ.አ) ለጀርመኖች ‹‹ዜሮ ሰዓት›› ነበር፡፡ ከዚያ ነጥብ ጀምረው በአዲስ መንፈስ እና ጎዳና ጉዞአቸውን እንደ አዲስ ቀጠሉ፡፡ የዌመር ሪፐብሊክ የፈፀማቸውን…
Read More...

የሚያዋጣን መደመርና መደመር ብቻ ነው!

የሚያዋጣን መደመርና መደመር ብቻ ነው! አባ መላኩ የኢፌዴሪ ህገ-መንግስት በጣም ዘመናዊ ከሚባሉ ህገ-መንግስቶች መካከል የሚመደብ ነው። ህገመንግስታችን  ዓለም ዓቀፍ የሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ያካተተ በመሆኑ ከየትኛውም አገር ህገመንግስት ጋር የሚወዳደር ነው ቢባል ማጋነን…
Read More...

ሌላው የዘጠና ቀናት ትሩፋቶች

ወንድይራድ ኃብተየስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተለያዩ ጊዜያት፣ በተለያዩ ሥፍራዎች ባደረጓቸው ንግግሮች ከመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በሚያስብል ደረጃ ድጋፍ ስላስገኘላቸው ጉዳይ ባለፈው ሣምንት ጽሁፌ አነሳስቼ ቀጣዩን በሌላ ጊዜ…
Read More...

በግምት ወደ ኤርትራ እያስደወለ ያለው ናፍቆት

በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል የስልክ ግንኙነት ከ20 ዓመታት በኋላ መጀመሩን ተከትሎ ኢትጵያውያን በግምት ወይም በዘፈቀደ ወደ ኤርትራ ስልክ እየደወሉ መሆኑን ሲ ኤን ኤን አስነብቧል። ሁለቱ በባህል፣ ቋንቋ እና በማህበራዊ ጉዳዮች የሚተሳሰሩትና ከ20 ዓመታት በኋላ ግንኙነታቸውን…
Read More...

ወደ ላቀ ደረጃ…

ወደ ላቀ ደረጃ…                                                            ሶሪ ገመዳ መንግስት የጀመረውን ዴሞክራሲን የማስፋት ጥረት የህዝብን ፍላጎት መሰረት ማድረጉን ከሚያረጋግጡት ነገሮች መካከል ቀዳሚው በአራቱም የአገሪቱ ማዕዘኖች እየታየ…
Read More...

እስከዚያው ድረስ…

እስከዚያው ድረስ…                                                            ሶሪ ገመዳ ከአገር ውጭ ተሰዶ በህገ ወጥ መንገድ መጓዝ ዋጋ የሚያስከፍል የሚያስከፍል መሆኑን እየተመለከትን ነው። ‘የእገሌ አገር ህዝብ በኮንቴይነር ሲጓዝ በእገሌ አገር…
Read More...

ብልህነት ነው!

...ብልህነት ነው!                                                         ታዬ ከበደ በአገራችን እየተካሄደ ያለው ይቅርታና ፍቅር አገራዊ መግባባትን የሚያጠናክሩ፣ የህዝቦችን አብሮነት የሚያጎለበቱ ናቸው። በአሁኑ ሰዓት መንግስት በርካታ ነገሮችን…
Read More...

    የማይቀለበሰው ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ

    የማይቀለበሰው ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ    ይልቃል ፍርዱ ዲሞክራሲ በአንድ ጀምበር በአንድ መአልትና ሌሊት የሰፈነበት የአለም ክፍል  የለም፡፡ዲሞክራሲ የዘመናት ግንባታ ውጤት ነው፡፡በትውልድ ፈረቃ እያደገ እየሰፋ ባሕል ሁኖ እየተወረሰ ጥበቃ እየተደረገለት የሚያብብ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy