Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

“ቆንጆዎቹ” ለምን አልተወለዱም?

“ቆንጆዎቹ” ለምን አልተወለዱም?                                                            እምአዕላፍ ህሩይ “…ሀገራችን ውስጥ “ቆንጆዎቹ” ተወልደዋል። “ቆንጆዎቹ” ከሀገራቸው አልፈው አፍሪካንም “በቁንጅናቸው” ያነጿታል። ያኔም፤…
Read More...

ሰውየው እሰከሁን ሁሉንም ሚዲያ በመቆጠጣር ስንቱን ውሽት/ ጀብድ ይለቅብን ነበር።

አቶ ልደቱን በጣም አመሰግነዋለሁ ሰዉየዉን ቤት አዋለዉ። ሰውየው እሰከሁን ሁሉንም ሚዲያ በመቆጠጣር ስንቱን ውሽት/ ጀብድ ይለቅብን ነበር። እድሜ ለአቶ ልደቱ አያሌው ከሚወደው ሚዲያ እንደከፍተኛ የትግል ስልት የሚጠቀምበትን መሠሪያ ተስፋ እዲቆርጥ አደረገው በራቮ አቶ ልደቱ።…
Read More...

‘አይ አለማወቅ…!’

“…በዋዜማውና በመባቻው፤ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ የትስስር መረቦች የነገር አንካሴዎች ሲጣሉበትና ሲነሱበት፣ መላ-ምቶች ሲወነጨፉበት፣ ለያዥና ለገናዥ ሲያስቸግሩበት እንዲሁም ከወዲያ ወዲህ አስገራሚ የሃሳብ ደርዞች ሲላተሙበት የሰነበተው…”
Read More...

ኧረ የሰው ያለህ…!

“…ያኔ “ሰው የሚሆን ሰው” ስንፈልግ ነበር—እንደ ፈላስፋው ዲዩጋን ዓይን በሚያጥበረብር ጠራራ ፀሐይ ፋኖሳችንን ቦግ አድርገን እያበራን። ፈላስፋው ዲዩጋን በቀትር ፀሐይ ፋኖሱን አብርቶ ከሰው መሃል “ሰው” ይፈልግ ነበር። እኛም…”
Read More...

መንግስት በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ያጋጠሙ ግጭቶችን ሊያስቆም ይገባል…የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን

 በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሼ ዞንና በደቡብ ክልል ካፋና ሸካ ዞኖች ያጋጠመውን የዜጎች መፈናቀል መንግስት በፍጥነት ሊያስቆመው እንደሚገባ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር አዲሱ ገብረእግዚአብሄር ለጋዘጠኞች በሰጡት መግለጫ…
Read More...

ሰሞነኛ ትዝብት ከኢህአዴግ ጉባኤ ዋዜማ ጀምሮ በጓድ ደመቀ መኮነን ላይ !!!!

Betgluesfahun ከኢህአዴግ ጉባኤ ከሚጠበቀው ከመሰረታዊ ሀገራዊ አጀንዳ ይልቅ በኃላፊነት መተካካት የስብዕት ማዕከልነን የሳበው የማህበራዊ ሚዲያ ትኩርት ያገኘው ዘመቻ ሰሞነኛ ትዝብት ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ ይኽውም የግንባሩ ሊቀመናበርት ምርጫ ነው ፡፡ …
Read More...

ሀገራዊ አንድነት ለሁለንተናዊ ብልፅግና

ሀገራዊ አንድነት ለሁለንተናዊ ብልፅግና ይቤ አብርሃ  ከውቤ በረሃ ያለንበት ወር ከክረምቱ  ወደ ብርሃናማው ፀደይ የተሸጋገርበት ነው። ምድራችን  በልምላሜ፣ በእንግጫና አበባ የምታጌጥበት የአዲስ ዓመት መባቻ በመሆኑ በኢትዮጵያውያን ዘንድ የተስፋ ጮራ የሚፈነጥቅበት ወቅት ነው።ከነሀሴ…
Read More...

ጭብጧቸውን ነሳቸው?!—ማን?

ጭብጧቸውን ነሳቸው?!—ማን?                                                              እምአዕላፍ ህሩይ ዶክተር አብይ አህመድ አሊ—የኢህአዴግ ሊቀመንበርና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር። ትላንት ከሀዋሳ ከተማ በኢህአዴግ 11ኛ ጉባኤ የመክፈቻ ስነ…
Read More...

ለእርዳታ ፈላጊዎች ከ6 ቢሊዮን ብር በላይ ያስፈልጋል

ኢ.ፕ.ድ.) አዲስ አበባ፡- በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ከ8 ነጥብ 617 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ከ6 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ እንደሚያስፈልግ የብሔራዊ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።  የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር ዳመነ ዳሮታ፤ ዳሸን ባንክ በአገሪቱ በተለያዩ…
Read More...

“ተው ስማኝ ሀገሬ!…”

“እናትም ብትሞት በሀገር ይለቀሳል፣ አባትም ቢሞት በሀገር ይለቀሳል፣ ወንድም፣ እህትና ዘመድ አዝማድ ቢሞት በሀገር ይለቀሳል፤ ሀገር የሞተ እንደሆን ወዴት ይደረሳል?” በማለት የሀገርን ጠቀሜታ የሚናገር ጃሎታ ባለቤት ሆኖ ሳለ፤ እንደምን በዚህ ዓይነቱ ኢ-ኢትዮጵያዊ የሞራል ክስረት ውስጥ ሊገባ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy