Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ብቕዓትን ውፍይነትን ዝጠለቦ

ብቕዓትን ውፍይነትን ዝጠለቦ መረፃ፤ ብማህደር ተከዘ ቀዳማይ ሚኒስተር ዶክተር ኣብይ ኣሕመድ ፡ ኣብ ባይቶ ወከልቲ ህዝቢ ናይ ኢትዮጵያ ቀዳማይ ሚኒስትር ኮይኖም ምሰተሸሙ ዘስምዑዎ መደረ ፤ ሀዚውን መዘራራረቢ ህዝብን አጀንዳ ዝተፈላለዩ ጉጀለታትን ኮይኑ ይምርሽ አሎ ፡፡ እቶም…
Read More...

የትግል ድምር ውጤት  “ግንቦት ሃያ”!

የትግል ድምር ውጤት  “ግንቦት ሃያ”! ወንድይራድ ሃብተየስ ግንቦት 20 የበርካታ ውድ  የህዝብ ልጆች የህይወትና የአካል መሰዋዕትነት ድምር ውጤት ናት። ዘንድሮ ለ27 ጊዜ ይህችን  የድል ቀን “ የላቀ ብሄራዊ መግባባትና ዴሞክራሲያዊ አንድነት ለአገራዊ ስኬት” በሚል መሪ ቃል  …
Read More...

ለቀጣዩ ትውልድ የቀረበ

ለቀጣዩ ትውልድ የቀረበ ገጸ-በረከት! አባ መላኩ ዛሬ አገራችን  በፈጣን የለውጥ ምህዋር ውስጥ ነች። በአገራችን የሚስተዋለው ለውጥ ሁለንተናዊና ፈጣን ነው። መንግስት ለውጡን ለማስቀጠል እንዲቻል የወቅቱ የአገራችን ተግዳሮት  የሆነውን መልካም አስተዳደር ችግር…
Read More...

ተግዳሮቶችን ለማለፍ…

ተግዳሮቶችን ለማለፍ…                                                       ቶሎሳ ኡርጌሳ ባለፉት ስርዓቶች ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያዊያን ምቹ አልነበረችም፡፡ ለብሔሮቿ፣ ብሔረሰቦቿና ህዝቦቿ የሰቆቃ ምድር እንደ ነበረች የቅርብ ጊዜ ትውስታችን ነው፡፡ ሆኖም…
Read More...

ሰላምን የሚወልዱት ሰላማዊ ጥያቄዎች

ሰላምን የሚወልዱት ሰላማዊ ጥያቄዎች                                                         ቶሎሳ ኡርጌሳ ማናቸውም ዓይነት ህዝባዊ ጥያቄዎች ሰላማዊና ህጋዊ አቀራረብን ይሻሉ። በዴሞክራሲያዊ ሀገር ውስጥ መነጋገር፣ መመካከርና መወያየት ይቻላል። ይህ…
Read More...

ከጉብኝቶቹ ምን አተረፍን?

ከጉብኝቶቹ ምን አተረፍን?                                                       ዘአማን በላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በጂቡቲ፣ በሱዳንና በኬንያ ያደረጓቸው የስራ ጉብኝቶች ለሀገራችን ከፍተኛ ፋይዳ ያላቸው ናቸው። በዚህም…
Read More...

ቀጣናዊው ድጋፍ

ቀጣናዊው ድጋፍ                                                           ዘአማን በላይ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በቀጣናው ሀገሮች ያለው ከፍትሐዊነትና ከጋራ ተጠቃሚነት አኳያ የመነጨ ነው። ከመሰንበቻው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ…
Read More...

የቀጠናው አምባሳደር

የቀጠናው አምባሳደር ስሜነህ በሃገራችን አሁን አንጻራዊ ሰላም የሰፈነ ቢሆንም ከአንጎበሩ የተላቀቅን ላለመሆናችን  ማሳያ የሚሆኑ ግጭቶች እየተስተዋሉ ነው። በጉጂና በጌዲዮ ብሄረሰቦች መካከል ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ለዚሁ ማሳያ ይሆናል። በዚህ ግጭት በርካቶች የተፈናቀሉ…
Read More...

አስተማማኝነት ያለው የኤሌክትሪክ ኃይል

አስተማማኝነት ያለው የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦትን ለዜጎች ለማዳረስ ስሜነህ ኢትዮጵያ የዘላቂ ልማት ግብን እና የድህነት ቅነሳ ፕሮግራምን ለማሳካት ከያዘቻቸው መርሐ ግብሮች መካከል አንዱ አስተማማኝነት ያለው የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦትን ለዜጎች ማዳረስ ነው፡፡…
Read More...

 ነጻነትን እንሻለን ከሚሉ ሃይሎች በስተጀርባ  

 ነጻነትን እንሻለን ከሚሉ ሃይሎች በስተጀርባ   ዮናስ በአገራችን ዴሞክራሲ በትግል እውን ከሆነ በኋላ የዜጎችና የማህበረሰቦች መብቶች ሳይነጣጠሉ ተከብረዋል፡፡ ከግለሰብ እስከ ቡድን መብት ድረስ ያሉ መብቶች እውቅና ተሰጥቷቸው የህግ ጥበቃ ተደርጎላቸዋል፡፡ በህገ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy