‘…የእኔ ናት’
‘…የእኔ ናት’
ታዬ ከበደ
ግንቦት 20 የድል በዓል የመላው የኢትዮጵያ ህዝቦች የትግል ውጤት ነው። ይህን ትግል መርቶ ለድል በማብቃት ረገድ ኢህአዴግ የመሪነቱን ሚና ተጫውቷል። ድሉ…
Read More...
Read More...
ተያይዘው ወንዝ ይሻገራሉ!
ተያይዘው ወንዝ ይሻገራሉ!
ኢብሳ ነመራ
የሰላምን ዋጋ ሰላምን ያጣ ነው የሚያውቀቅው። ከ2008 ዓ/ም መግቢያ ወዲህ ባሉት ሁለት ዓመታት በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በተለይ በኦሮሚያ አጋጥሞ የነበረው የሰላም እጦት ለሰዎች ህይወት መጥፋት ምክንያት ሆኗል። ቁሳዊና ስነልቦናዊ ጉዳትም…
Read More...
Read More...
በቃ … ሌባ ሌባ ይባል!
በቃ … ሌባ ሌባ ይባል!
ወንድይራድ ኃብተየስ
ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የህብረተሰቡን ቅሬታዎች ለማድመጥ፣ አገራዊ አንድነትን ለማጠናከር፣ ከህዝብ ጋር በመነጋገር ለቅሬታዎች መፍትሄ ለማፈላለግ ወዘተ ሲሉ ከተመረጡ ጊዜ ጀምሮ በርካታ ውይይቶችን ከተለያዩ የህብረተሰብ…
Read More...
Read More...
እውቅናው…
እውቅናው…
ዳዊት ምትኩ
የበርካታ አገራትና የዓለም አቀፍ ተቋማት ወደ አገራችን እየመጡ ያሉት አገራችን በተስተካከል ቁመና ላይ የምትገኝ በመሆኗ ነው። በዚህም የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ፍሰት በቀውሱ ምክንያት ሳይገደብ እየጨመረ መምጣት ችሏል። በዚህም እንደ አሜሪካ፣ አውሮፓና እስያ…
Read More...
Read More...
ብርቱው ጥንቃቄ
ብርቱው ጥንቃቄ
ገናናው በቀለ
የኢፌዴሪ መንግስት የዜጎቹን ደህንነት የማረጋገጥ ኃላፊነት ያለበት በመሆኑ፤ ዜጎች በውጭ አገር መስራት እስከፈለጉ ድረስ በህጋዊ መንገድ የሚሰሩበትን ሁኔታ ለማመቻቸት የውጭ አገር የሥራ ስምሪት አዋጅ በ2008 ዓ.ም አውጥቷል።
በዚህ አዋጅ ህገ ወጥ…
Read More...
Read More...
ስኬቶቹን ለማስቀጠል…
ስኬቶቹን ለማስቀጠል...
ገናናው በቀለ
ኢትዮጵያዊነት ከአገራችን ተጨባጭ ሁኔታ አኳያ ትርጓሜው ሰፊ ነው። ኢትዮጵያ የብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች አገር ናት። እነዚህ ህዝቦች አንድነታቸው የተሰናሰለው ወደውና ፈቅደው በመሰረቱት አንድ የፖለቲካል ኢኮኖሚ ማህበረሰብ ነው። በአዲሲቷ…
Read More...
Read More...
ሰላማቸው፣ ሰላማችን…
ሰላማቸው፣ ሰላማችን...
ዳዊት ምትኩ
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በአጎራባች አገራት በማካሄድ ላይ ያሉት ጉብኝቶች በአካባቢያችን ሰላምን ለማረጋገጥ እንዲሁም ልማታችንንና የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታችንን የሚያግዝ መሆኑን የሚያስረዳ ነው። ጉብኝቶቹ የአገሮችን የጋራ…
Read More...
Read More...
… መዝጊያም፣ መስፈንጠያም
… መዝጊያም፣ መስፈንጠያም
ሆናለች!
አባ መላኩ
አገራችን በፈጣን የለውጥ ምህዋር ውስጥ ናት። ከአዲዲስ አመራሮች ጀምሮ አዳዲስ አስተሳሰቦችንም እየተመለከትንና እያደመጥን ነው። ተሃድሶው እሽክርክሪቱን እያፈጠነው ይመስላል። ኢህአዴግን ከምስረታው ጊዜ አንስቶ በስኬት…
Read More...
Read More...
ድህነትን የማይሸከም ጫንቃ
ድህነትን የማይሸከም ጫንቃ
ቶሎሳ ኡርጌሳ
በሃብታምና በደሃው መካከል ያለውን ሰፊ ልዩነት የሰለጠነውን ዓለም ጨምሮ የሌሎች ሀገሮች ድሃ ህዝቦች በፀጋ ተቀብለውት እየኖሩ ነው። በእኛ ሀገር ግን ይህን…
Read More...
Read More...
የአንድነት ጎዳናው
የአንድነት ጎዳናው
ሶሪ ገመዳ
አገራችን እየተከተለች ያለችው ፌዴራላዊ ሥርዓት በየጊዜው የሚያጋጥሙንን ችግሮች እየፈታን የምንሄድበትን ዘዴ ያበጀልን እንዲሁም ራሱን በራሱ እያረመ የሚሄድ…
Read More...
Read More...
porn videos