Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ለለውጡ ውጤት

ለለውጡ ውጤት                                                         ታዬ ከበደ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ጉብኝቶች አገራችን እያካሄደች ካለችው የተሃድሶው እንቅስቃሴ ጋር የሚያያዙ ናቸው። በአሁኑ ሰዓት ተሃድሶው ገና ወደ መሬት…
Read More...

…ለአገሩ!

…ለአገሩ!                                                         ታዬ ከበደ የዓለም ላብ አደሮች ቀን ሚያዚያ 23 ቀን 2010 ዓ.ም በአገራችን ተከብሮ ውሏል። እንደሚታወቀው ለዓለም የላብ አደሮች ቀን በዓል ወይም ሜይ ዴይ ውልደት ቀጥተኛ መነሻ…
Read More...

የአብሮነት ድር

የአብሮነት ድር                                                       ዘአማን በላይ ሰሞኑን የዓለም ባንክ አገራችን በመሰረተ ልማት ግንባታ ዘርፍ ከምስራቅ አፍሪካ መሪ መሆኗን ሪፖርት አውጥቷል። ኢትዮጵያ ለዘርፉ ከፍተኛ የሆነ ኢንቨስትመንት መድባ…
Read More...

የስኬቶቹ ማሳያዎች

የስኬቶቹ ማሳያዎች                                                         ዘአማን በላይ ከመሰንበቻው በሀገራችን የጀርመንና የእስራኤል መሪዎችን እንዲሁም በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች አማካሪና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት…
Read More...

128ን ለመደገፍም ሆነ ለመቃወም ዕውነታን እንረዳ

128ን ለመደገፍም ሆነ ለመቃወም ዕውነታን እንረዳ ፍ.ው በቅርቡ የአሜሪካ ኮንግረስ ያሳለፈው ውሳኔ 128 የተሰኘ አሳሪና ቀፍዳጅ የሆነ ህግ በኢትዮጵያ ያለውን የሰብአዊ መብት አያያዝና መልካም አስተዳደር በተመለከተ ተላልፏል፡፡ውሳኔው የአስገዳጅነት ባህሪ ባይኖረውም በአንድ…
Read More...

በሠላም ዲፕሎማሲው የቱን ያህል ተጉዘናል?

በሠላም ዲፕሎማሲው የቱን ያህል ተጉዘናል?                                                     አባ መላኩ ኢትዮጵያ የምሥራቅ አፍሪካ ቀንድ ፋና ወጊ አገር ናት። በዚህ ረገድ ያላትን መልካም ተሞክሮ ማካፈል የሚያስችልም አቅም ገንብታለች። አገሪቱ…
Read More...

የሰላም ተምሳሌት!

የሰላም ተምሳሌት! ነጻነት አምሃ የአፍርካ አህጉር ሁከት የማይለይበት ከባቢ በመሆኑ ለበርካታ ዓመታት በሰላም እጦት ህዝቦች ሲታመሱና  አስፈላጊ ላልሆነ ስቃይና እንግልት ሲዳረጉ ሲሰደዱ መኖራቸው የታሪክ ማህደራት ያስነብባሉ፡፡ ቀጠናው አሁንም ቢሆን ሰላም የሰፈነበት አይደለም፡፡…
Read More...

ተግዳራቶችን እንደ መስፈንጠሪያ!

ተግዳራቶችን እንደ መስፈንጠሪያ! ተስፋየ ለማ በኢትዮጵያ የአዕድገት ግስጋሴ የማይታሰብ ነበር፡፡ ቅድመ 1983 ዓ/ም የነበረው የአገሪቱ አጠቃላይ ሁኔታ ኑሮ ከጊዜ ወደ ጊዜ በመናሩና የአገሪቱ ኢኮኖሚ በከፍተኛ ደረጃ በመዝቀጡ ህዝቦች የዕለት ጉርስ ማግኘት የማይቻሉበት ሁኔታ ላይ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy