Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የጠያቂው ጥያቄዎች…

የጠያቂው ጥያቄዎች…                                                 ቶሎሳ ኡርጌሳ ኢትዮጵያ በለውጥ ሂደት ውስጥ ትገኛለች። ሂደቱ ለመንግስት ብርታት ሆኖታል። ጠያቂው ትውልድ የሚያነሳቸው ጥያቄዎች መንግስት የቤት ስራውን በተገቢው መንገድ እንዲያከናውን…
Read More...

አስተሳሳሪው ድር

አስተሳሳሪው ድር                                                     ዘአማን በላይ በዓባይ ወንዝ ጉባ ላይ የሚገነባው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የቀጣናው አስተሳሳሪ ድር ነው። ይህ ድር የሚበጠስ አይደለም። አስተሳሳሪው ድር አሁን በሚገኝበት ቁመናው…
Read More...

“ጋን በጠጠር ይደገፋል”

“ጋን በጠጠር ይደገፋል”                                                                 ዘአማን በላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ሰሞኑን በተለያዩ መድረኮች ውሰጥ ከገለጿቸው በርካታ ጉዳዩች ውስጥ አንዱ የትምህርት ጥራት…
Read More...

“ይህን እሳት ፋብሪካ ገንቡበት…”

“ይህን እሳት ፋብሪካ ገንቡበት…” ስሜነህ “እናንተ ተስፋ ካላችሁ ሁላችንም ተስፋ ይኖረናል! እውቁ ግሪካዊ ዪሪፒደስ በአንድ ወቅት እንዳለው ሃብታም ለመሆን ከሁሉም የተሻለው ጊዜ ወጣትነት ነው፤ ድሃ ለመሆንም ከሁሉም የተሻለው ጊዜ አሁንም ወጣትነት ነው፡፡ ሁለቱም ያለው በእጃችሁ…
Read More...

  የትናንትናውን ምእራፍ ዘግተናል

  የትናንትናውን ምእራፍ ዘግተናል ዮናስ በመላ አገሪቷ ሰላምና መረጋጋት ሰፍኖ ኢትዮጵያውያን በተስፋ ተሞልተው የዕለት ተዕለት ተግባራቸውን እያከናወኑ መሆናቸው፣ አገሩን ለሚወድ ማንኛውም ሰው ዕፎይታ ይሰጣል፡፡ አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር  በጅግጅጋ፣ በአምቦ በመቐለ በባህርዳር እና…
Read More...

በተቃራኒ ጽንፍ የረገጡት መች ሊረቡን!

በተቃራኒ ጽንፍ የረገጡት መች ሊረቡን! አባ መላኩ እንደኔው እናንተንም  ይህ አባባል አግርሞት ይጭርባችሁ  ይሆን ስል አሰብኩና ላካፍላችሁ ወደድኩ።  “ግማሽ የደረሰን ጠርሙስ ለመሙላት እውስጡ ያለውን አፍሶ እንደገና  ለመሙላት መነሳት በየትኛውም መስፈርት ኪሳራና ድካም እንጂ ትርፍ…
Read More...

ሃገሩን ለባለሃገሩ

ሃገሩን ለባለሃገሩ ኢብሳ ነመራ የአሜሪካ መንግስት ጎንግሬስ በቅርቡ ኢትዮጵያን የተመለከተ የምክር ቤት ውሳኔ/House resolution 128  ወይም H.R 128 የተሰኘ የውሳኔ ሃሳብ ማጽደቁ ይታወሳል። ይህ የውሳኔ ሃሳብ በአሜሪካ በሚኖሩ የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች፣  እንዲሁም በኤርትራ…
Read More...

ፌዴራሊዝም እና ኢትዮጵያ

ፌዴራሊዝም እና ኢትዮጵያ ወንድይራድ ኃብተየስ ፌዴራሊዝም የመንግሥት ሥልጣንና ተግባራት በፌዴራል የመንግሥት መስተዳድር እና በክልል መንግሥታት መካከል በሕገ-መንግሥት በግልፅ የሚከፋፈልበት ሥርዓት ነው። በዓለማችን በርካታ አገሮች ፌዴራላዊ የመንግሥት አወቃቀር ሥርዓትን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy