Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

AFAAN OROMOO

‹‹መታገል ያለብን ራሱን ለመጥቀም የሚሠራውን አመራር ነው››

አቶ ዘነበ ኩሞ፣ የፌዴራል ከተሞች ሥራ ዕድል ፈጠራ ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ቀድሞ የፌዴራል ጥቃቅንና አነስተኛ ኤጀንሲ ተብሎ ይጠራ የነበረው መሥሪያ ቤት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 372/2008 ሁለት ቦታ ተከፍሏል፡፡ ተጠሪነቱ ለከተማ ልማት ሚኒስቴር የሆነው…
Read More...

‹‹ዋነኛው ፈተና ግድቡን በውኃ የመሙላት ሒደት ነው››

ዶ/ር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል፣ የመገናኛና ኢንፎሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትርና የታላቁ ህዳሴ ብሔራዊ ምክር ቤት ቦርድ አባልየታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ እንዲጀመር የመሠረት ድንጋይ በይፋ የተጣለበት ስድስተኛ ዓመት ሊደፍን ጥቂት ቀናት ብቻ ይቀራሉ፡፡ የኃይል…
Read More...

‹‹ራሴን የለውጥ መሪ አድርጌ እመለከታለሁኝ›› ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም፣ የቀድሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም በ1957 ዓ.ም. ነው የተወለዱት፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በባዮሎጂ ከአስመራ ዩኒቨርሲቲ፣ ማስተርስ ዲግሪያቸውን ደግሞ በለንደን ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም የዶክትሬት ዲግሪያቸውን በኖቲንግሪም ዩኒቨርሲቲ ሠርተዋል፡፡ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር በመሆን ከ1998 ዓ.ም. እስከ…
Read More...

‹‹የአገራችን ባንኮች የትርፍ ድርሻ ምጣኔ ከዓለም አንደኛ ነው›› አቶ ተክለወልድ አጥናፉ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ

በእያንዳንዱ የብር ኖት ላይ ‹‹ላምጪው እንዲከፈል ሕግ ያስገድዳል›› የሚለው መልዕክት ሥር ወረድ ብሎ አንድ ፊርማ በጉልህ ይታያል፡፡ ከፊርማው ሥር በአማርኛ ‹‹ገዥ›› በእንግሊዝኛ ደግሞ ‹‹Governor›› የሚል ጽሑፍ ይነበባል፡፡ እነዚህ ቃላት በሌሎች አገሮች የገንዘብ ኖቶች ላይም…
Read More...

‹‘የኛ’ ዕርዳታ በልዩ መንገድ የተሠራበት ፕሮጀክት ነው›› ወይዘሮ ሰሎሜ ታደሰ፣ የ‹‹የኛ›› ማኔጂንግ ዳይሬክተር

‹‘የኛ’ ዕርዳታ በልዩ መንገድ የተሠራበት ፕሮጀክት ነው›› ወይዘሮ ሰሎሜ ታደሰ፣ የ‹‹የኛ›› ማኔጂንግ ዳይሬክተር ወይዘሮ ሰሎሜ ታደሰ የተወለዱት ትግራይ አክሱም ውስጥ ነው፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በዓለም አቀፍ ግንኙነት በአሜሪካ፣ ሁለተኛውንም በተመሳሳይ…
Read More...

‹‹በኢሕአዴግ ግምገማ ምንም የሚመጣ ለውጥ የለም›› አቶ ገብሩ አሥራት፣ የቀድሞ የኢሕአዴግ አመራርና የአረና ፓርቲ ሊቀመንበር

‹‹በኢሕአዴግ ግምገማ ምንም የሚመጣ ለውጥ የለም›› አቶ ገብሩ አሥራት፣ የቀድሞ የኢሕአዴግ አመራርና የአረና ፓርቲ ሊቀመንበር በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች ደም አፋሳሽ ግጭቶች ተከስተው በርካታ መሠረታዊ ጥያቄዎች እየቀረቡበት ባለበት ወቅት፣…
Read More...

‹‹በዓለም አቀፍ የግልግል ዳኝነት አስቸጋሪ መሰናክሎች መኖራቸው ባይካድም ኢትዮጵያ አግባብነት የሌላቸው ጥያቄዎች ሲቀርቡባት የመከላከል አቅም እንዳላት…

‹‹በዓለም አቀፍ የግልግል ዳኝነት አስቸጋሪ መሰናክሎች መኖራቸው ባይካድም ኢትዮጵያ አግባብነት የሌላቸው ጥያቄዎች ሲቀርቡባት የመከላከል አቅም እንዳላት አሳይታለች›› ዶ/ር ዘውድነህ በየነ ኃይሌ፣ የግልግል ዳኝነት ሕግ ኤክስፐርትና ዓለም አቀፍ ጠበቃ ዶ/ር…
Read More...

‹‹ግብፆች በደንብ የነቁ ዕለት ወደ ትብብሩ ይመጣሉ›› አቶ ፈቅአህመድ ነጋሽ፣ የኢንትሮ ዋና ዳይሬክተር

‹‹ግብፆች በደንብ የነቁ ዕለት ወደ ትብብሩ ይመጣሉ›› አቶ ፈቅአህመድ ነጋሽ፣ የኢንትሮ ዋና ዳይሬክተር አቶ ፈቅአህመድ ነጋሽ የምሥራቅ ናይል የቴክኒክ የቀጣና ጽሕፈት ቤት (Eastern Nile Technical Regional Office/ENTRO) ዋና…
Read More...

‹‹የችግሩ ምንጭ በሕዝብና በሥርዓቱ መካከል እየተፈጠረ የመጣው መራራቅ ነው››

‹‹የችግሩ ምንጭ በሕዝብና በሥርዓቱ መካከል እየተፈጠረ የመጣው መራራቅ ነው›› አቶ ልደቱ አያሌው፣ የኢዴፓ መሥራችና የቀድሞ ሊቀመንበር አቶ ልደቱ አያሌው የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) መሥራችና የቀድሞ ሊቀመንበር ናቸው፡፡ አቶ ልደቱ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy