Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

ሕገ መንግስታዊ ስርዓቱ የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ነው!

ሕገ መንግስታዊ ስርዓቱ የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ነው!                                                    ደስታ ኃይሉ የሀገራችን ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በፈቃዳቸው ያፀደቁት ህገ መንግስት፤ ማንኛውም ዜጋ ጥያቄዎችን በተናጠልም ሆነ በህብረት…
Read More...

የጤናው ዘርፍ ውጤቶች

የጤናው ዘርፍ ውጤቶች     ዳዊት ምትኩ ካለፉት ስርዓቶች ሲንከባለሉ መጥተው ዛሬ ላይ ከደረሱት የሀገራችን ዋነኛ ችግሮች ውስጥ አንዱ ስር የሰደደ ድህነት መሆኑ የሚታበይ አይደለም። የአፄውና የደርግ ስርዓቶች የህዝቡ የችግሩ ሁሉ እምብርት የሆነውን ይህን አሳፋሪ ጉዳይ ከባህሪያቸው…
Read More...

የሀገራችን ፈጣን እድገት

የሀገራችን ፈጣን እድገት ዳዊት ምትኩ መንግስትና ህዝብ ባካሄዱት ከፍተኛ ጥረት ሀገራችን በአለም አቀፍ ደረጃ ፈጣን ዕድገት እያስመዘገቡ ከሚገኙ ሀገሮች ተርታ ለመሰለፍ በቅታለች። በዚህም ከሰሃራ በታች ግዙፍ የነዳጅ ምርት ከሌላቸው ሀገሮች ደግሞ ከሰሃራ በታች ቀዳሚውን ስፍራ የያዘችው…
Read More...

ስኬታማ ድሎቻችን ይጠናከሩ!

ስኬታማ ድሎቻችን ይጠናከሩ! ዳዊት ምትኩ ኢትዮጵያ የእርስ በርስ ግጭትና ስር የሰደደ ድህነት ተምሳሌት ተደርጋ ትታወቅ እንደነበር የትላንት ትውስታችን ነው፡፡ ግና በዚህ መጥፎ ምሳሌነት የተሳለችው ሀገራችን ገጽታዋን እየለወጠች ትገኛለች፡፡ መንግስትና መላው ህዝቦቿ አንድነት ፈጥረው…
Read More...

መፍትሔው ከሀገር ነው!

መፍትሔው ከሀገር ነው! ዳዊት ከበደ የህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር የበርካታ ታዳጊ ሀገሮች ችግር ቢሆንም፤ ሀገራችን በችግሩ ከሚጠቁት መካከል አንዷና የድርጊቱ መነሻና መሸጋገሪያ መሆኗን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ በተለይም ወደ መካከለኛው ምስራቅ የሚደረገው ህገ ወጥ የስዎች ዝውውር ከፍተኛ…
Read More...

ኩረጃን አምክኑ

ኩረጃን አምክኑ ኢብሳ ነመራ የ10ኛ ክፍል ፈተና ከግንቦት 23 እስከ 25፣ 2009 ዓ/ም ተሰጥታል። 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ገደማ ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል። ፈተናው ያለአንዳች ችግር  በሰላም ነበር የተጠናቀቀው። የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችም የ2009 ዓ/ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና…
Read More...

በትግል ሂደት ያጋጠሙ ፈተናዎችን በግንቦት20 ድል ማስወገድ ይገባል!!

በትግል ሂደት ያጋጠሙ ፈተናዎችን  በግንቦት20 ድል ማስወገድ ይገባል!! ዮናስ ፌደራላዊ ስርዓቱ እውን ከሆነ በኋላ የሃገሪቷ ብሄሮች፣ብሄረሰቦችና ሕዝቦች በራሳቸው ባህልና ቋንቋ እንዲተዳደሩ፣ በማንነታቸውም እንዲኮሩ በመደረጉ አያሌ ለውጦች የታዩ ቢሆንም አልፈታ ብለው የተቋጠሩብንም…
Read More...

ድርቅ ወደረሃብ የማይለወጥበት አቅም ተገንብቷል!!

ድርቅ ወደረሃብ የማይለወጥበት አቅም ተገንብቷል!! ዮናስ አገራችን የተያያዘችው የልማታዊ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ግቦች በተሃድሶ የመጀመሪያ ዓመታት በግልፅ እንደተቀመጠው ፈጣንና ህዝብ የሚጠቀምበት ዕድገት ለማምጣት የሚያልሙ ናቸው፡፡ በዚህ መሰረት የተነደፈው…
Read More...

በመከላከል ላይ የተመሰረተውን የጤና ፖሊሲ ትክክለኛነት ያረጋገጠ ድል

በመከላከል ላይ የተመሰረተውን የጤና ፖሊሲ ትክክለኛነት ያረጋገጠ ድል ስሜነህ በሃገራችን ባለፉት ሥርዓቶች ለረዥም አመታት ተንሰራፍቶ በቆየው ፀረ-ዴሞክራሲያዊ አገዛዝ፣ የእርስ በርስ ጦርነት፣ ድህነት ኋላቀርነት ጋር በተያያዘ እንደ ሌላዉ የልማት ዘርፍ ሁሉ ህዝባችን በጤናው…
Read More...

ሁነቶችን ታሳቢ ተደርገው የተፈጠሩ የገበያ ትስስሮች በመደበኛነት ቢቀጥሉስ?

ሁነቶችን ታሳቢ ተደርገው የተፈጠሩ የገበያ ትስስሮች በመደበኛነት ቢቀጥሉስ? አባ መላኩ የሚሰራ እጅና  እግር ይዘን፣   የሚያስብ  ጭንቅላት  ይዘን፣  በቀላሉ  ሊለማ  የሚችል መሬት  ይዘን  ስንዴ  እየለመንን  መኖር  የለብንም  በማለት ነበር   በአንድ   ወቅት   ታላቁ መሪ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy