Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

የ“ሳይቃጠል በቅጠል” ተምሳሌት

የ“ሳይቃጠል በቅጠል” ተምሳሌት                                                       ዘአማን በላይ ሰሞኑን ተጎራባች በሆኑት የጋምቤላና የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስታት መካከል ቀደም ሲል ያልተካለሉ የድንበር አካባቢዎችን ለማካለል መግባባት ላይ…
Read More...

የዚያ ማዶ ፅንፈኞች

የዚያ ማዶ ፅንፈኞች…                                                            ቶሎሳ ኡርጌሳ የዚያ ማዶ ፅንፈኞች ናቸው። የፅንፈኞቹ ስብስብ ከግለሰብ እስከ በሀገራችን በአሸባሪነት የተሰለፉ ቡድኖች ድረስ ይዘልቃል። ግለሰቦቹና ቡድኖቹ የዚህን…
Read More...

የሽብርተኝነት ታናሽ ወንድም

የሽብርተኝነት ታናሽ ወንድም                                                   ቶሎሳ ኡርጌሳ ዓለማችን አክራሪነት በወለደው የሽብርተኝነት አደጋ እየተናጠች ነው። የዓለም መሪዎች ከድርጊቱ ተለዋዋጭ ባህሪ አኳያ ይህን ጅምላ ጨራሽ አደጋ መቋቋም የቻሉ…
Read More...

“የነገ ሰውነታችን” በዛሬ ተግባራችን ላይ ይመሰረታል!

“የነገ ሰውነታችን” በዛሬ ተግባራችን ላይ ይመሰረታል!                                                       ዘአማን በላይ ኢትዮጵያ ከ26 ዓመታት በፊት የነበረችበት አስከፊ ሁኔታ ከማንም የሚሰወር አይደለም። ይህ ሀገርና ህዝብ እጅግ በመረረ የስቃይና…
Read More...

ለመልካም አስተዳደር መስፈን የተመቻቸ ምህዳር

ለመልካም አስተዳደር መስፈን የተመቻቸ ምህዳር … አባ መላኩ በዓለም ባንክ ብያኔ መሠረት መልካም አስተዳደር ማለት ሊተነበይ የሚችልና በነጠረ ፖሊሲ አወጣጥ የተካነ እንዲሁም በሙያው ሥነ-ምግባር የሚታገዝና በሚወስዳቸው ርምጃዎች ተጠያቂ ሊሆን የሚችል መንግሥትና…
Read More...

የኪራይ ሰብሳቢነት አስተሳሰብን በመድፈቅ

የኪራይ ሰብሳቢነት አስተሳሰብን በመድፈቅ … ወንድይራድ ኃብተየስ ኢትዮጵያ ውስጥ ባለፉት 26 ዓመታት የህዝብን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ፈርጀ ብዙ የልማት ሥራዎች ተከናውነዋል። መልካም አስተዳደርን ከማስፈን፣ ፍትህን ከማረጋገጥና ኪራይ ሰብሳቢነትን ከመድፈቅ አንፃር የሚስተዋሉ ክፍተቶችን…
Read More...

ግብርና፣ የትራንስፎርሜሽኑ ሞተር

ግብርና፣ የትራንስፎርሜሽኑ ሞተር ኢብሳ ነመራ የዘንድሮ በልግ ዘግይቶ ከምግባቱ ውጭ የዝናብ ስርጭቱ ከሞላ ጎደል መልካም እንደነበረ የሚቲዮሮሎጂ መረጃ ያመለክታል። ድርቅ ያጠቃቸው ቆላማ የአርብቶ አደር አካባቢዎችም ዝናብ አግኝተዋል። በድርቁ ምክንያት በርካታ ከብቶች ያለቁ ቢሆንም፣…
Read More...

ማረፊያችሁ እሾህ አይደለም

ማረፊያችሁ እሾህ አይደለም ብ. ነጋሽ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በፊት ሰሞኑን በኢትዮጵያውያን ዘንድ የትኩረት ማረፊያ የሆነችው ሳኡዲ አረቢያ ከመጨረሻዎቹ የዓለማችን ደሃ ሃገራት አንዷ ነበረች። ሳኡዲ አረቢያ የሃብትን ጭላንጭል ማየት የጀመረችው በ1930ዎቹ ነበር። ሳኡዲ አረቢያ አሁን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy