Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

በትግራይ በስራቸው የተሻለ አስተዋጽኦ ላደረጉ 755 የፖሊስ አመራሮችና አባላት የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተ

በትግራይ ክልል በስራቸው የተሻለ አስተዋጽኦ ላደረጉ 755 የማረሚያ ቤቶች ፖሊስ አመራሮችና አባላት ዛሬ ከሪቫን እስከ ወርቅ ሜዳሊያ የሚደርስ የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡ ሽልማቱን ያበረከቱት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አባይ ወልዱ እንዳሉት፣ዜጎችን ወደ ስህተት እንዳይገቡ አስቀድመው…
Read More...

መነሻውን ያላወቀ መድረሻውን

መነሻውን ያላወቀ መድረሻውን አያውቅ! አባ መላኩ “መነሻውን ያላወቀ መድረሻውን አያውቅ” የሚል  ርዕስ ለዛሬ አተታዬ መነሻ እንድትሆነኝ የፈለኩት ኢትዮጵያ “በግንቦት ሃያ” ድል  ከየት ተነስታ የት እንደደረሰች አንዳንድ ሃሳቦችን ለማንሳት ታግዘኛለች በሚል ነው።…
Read More...

በግንቦት ሃያ ቱርፋቶች የሰመዓታት ዓጽም ይለመልማል!

በግንቦት ሃያ ቱርፋቶች የሰመዓታት ዓጽም ይለመልማል!   ወንድይራድ  ኃብተየስ   የህግ የበላይነት የሰላም መሰረት ነው።  ለህግ የበላይነት መከበር መሰረቱ ህገመንግስታችን ነው። የአገራችንን ህገመንግስት በኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ይሁንታ የጸደቀ ሰነድ ነው። በመሆኑም…
Read More...

የኢትዮጵያን ውድቀት ናፋቂዎች ያዋረደ አሸናፊነት

የኢትዮጵያን ውድቀት ናፋቂዎች ያዋረደ አሸናፊነት ብ. ነጋሽ ባሳለፍነው ሳምንት የቀድሞው የኢፌዴሪ የጤና እንዲሁም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ሆኖ መመረጥ ኢትዮጵያን ትኩረት ውስጥ የከተተ ዜና ሆኖ ሰንብቷል ። ሁኔታው…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy