Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

ከሳዑዲ ዓረቢያ አለመውጣት አማራጭ አይሆንም!!

ከሳዑዲ ዓረቢያ አለመውጣት አማራጭ አይሆንም!! ዮናስ ሳዑዲ ዓረቢያ በሕጋዊ መንገድ ያልገቡ ዜጎች ለቀው እንዲወጡ የሃገሪቱ መንግስት የ90 ቀናት የጊዜ ገደብ ማስቀመጡ ይታወሳል።  የአዋጁ ጊዜ ገደቡ ከግማሽ በላይ እየተጠናቀቀ ባለበት በአሁኑ ወቅት  ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የአገሪቱን…
Read More...

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ስሜነህ ለሃገራችን  ኢኮኖሚ  የመዋቅር ሽግግር  ወሳኝ ድርሻ ካላቸው ዘርፎች መካከል አንዱ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት መሆኑ ታምኖበትና ስትራቴጂ ተነድፎለት እየተሰራ መሆኑ ይታወቃል። ይህ ከሚረጋገጥበት ማሳያዎች አንዱ ለዜጎች በሚፈጥሩ የሥራ ዕድል  ሲሆን…
Read More...

የግንቦት ወግ

የግንቦት ወግ ስሜነህ በብዝሃነት ላይ የተመሰረተ ፍትሃዊ ተጠቃሚነትንና እኩልነትን በማረጋገጥ አንድ የጋራ የኢኮኖሚና ፖለቲካ ማህበረሰብ የመገንባት ተልእኮ ያነገበው ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ  ስርዓት የግንቦት ሃያ ቱሩፋት ነው። በህዝቦች የዘመናት ተጋድሎ በግንቦት ሃያ ድል እውን የሆነው…
Read More...

Sheltering refugees

Sheltering refugees                                                                                                                    Desta Hailu Eastern Africa countries have…
Read More...

የግንቦት 20 ፍሬዎች፤ ዴሞክራሲያዊ አንድነት፣ ሰላምና ልማት

የግንቦት 20 ፍሬዎች፤ ዴሞክራሲያዊ አንድነት፣ ሰላምና ልማት ኢብሳ ነመራ በጊዜ ጎዳና ላይ የኋሊት ልወስዳችሁ ነው፤ አራት አስርት ዓመታት ወደ ኋላ። ይህን ለማደረግ የገፋፋኝ ሰሞኑን የምናከበረው ወይም የምንዘክረው በሃገራችን ዘመናዊ ታሪክ ወደወሳኝ ምዕራፍ የተሻገርንበት የግንቦት…
Read More...

ነጻነትን የሚንከባከባት መገፋትን የሚያውቅ ነው!

ነጻነትን የሚንከባከባት መገፋትን የሚያውቅ ነው! አባ መላኩ ግንቦት 20  ለኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች የነጻነትና የእኩልነት አምድ ናት። ግንቦት 20 ብዝሃነትን ያከበረ አዲስ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት በአገራችን እንዲገነባ መሰረት የሆነች ዕለት ናት። ይህች ዕለት በመፈቃቀድ…
Read More...

የችጋርን ዘመን ተሻግረናል

የችጋርን ዘመን ተሻግረናል ኢብሳ ነመራ በያዘነው ዓመት ክረምት ዓለም አቀፍ የኤል ኒኖ ክስተት ሊያጋጥም እንደሚችል ተገምቷል። በተለይ የአሜሪካ ብሄራዊ የውቅያኖስና ከባቢአየር አስተዳደር የአየር ንብረት ትንበያ ማዕከል ሰሞኑን ይፋ ባደረገው መረጃ፣ ከአንድ ወር በኋላ በሚገባው ክረምት…
Read More...

ሁለቴ መሳሳት ቂልነት ነው

ሁለቴ መሳሳት ቂልነት ነው/ብ. ነጋሽ/ ብ. ነጋሽ የሳኡዲ አረቢያ መንግስት ከመጋቢት 20 ቀን 2009 ዓ/ም ጀምሮ በዘጠና ቀናት ውስጥ በሃገሩ የሚኖሩ ዜጎች እንዲወጡ ማወጁ ይታወቃል። ይህ አዋጅ በሃገሪቱ በህገ ወጥነት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንንም ይመለከታል። አሁን አዋጁ ከታወጀ…
Read More...

ኢትዮጵያዊያን የዕድገት ጉዟቸውን ቀጥለውበታል!

ኢትዮጵያዊያን የዕድገት ጉዟቸውን ቀጥለውበታል! አባ መላኩ ኢትዮጵያውያን ዛሬ በአስገራሚ የታሪክ ሂደት ላይ ይገኛሉ። የቀድሞውን የኢትዮጵያን ታላቅነት ለማስመለስ በሚያስችል ሁኔታ ላይ ተሰልፈዋል። ጥንካሬ፣ ትጋትና ውጤታማ ቁመና ላይ በመሆን የዕድገት ጉዞውን ተያይዘውታል።…
Read More...

የግንቦት ሃያ – ትሩፋቶች

የግንቦት ሃያ - ትሩፋቶች ወንድይራድ ኃብተየስ ሁለት ሣምታት ቢቀሩት ነው - ታሪካዊው ግንቦት ሃያ የድል ዕለት 26ኛ ዓመቱን ሊደፍን። በኢትዮጵያ ዛሬ ሠላም ተረጋግጧል። ፍትህ ሰፍኗል፤ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትም ተገንብቷል። እነዚህን ጉዳዮች ያመጣው ይህ ታሪካዊ ዕለት ሲከበር ታላላቅ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy