Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

ጅማሮው ይበልጥ ይጠናከር!

ጅማሮው ይበልጥ ይጠናከር!/ ወንድይራድ ኃብተየስ/ ኪራይ ሰብሳቢነትና ሙሰኝነት በተንሰራፋበት ሥርዓት ውስጥ መልካም አስተዳደር ሊሰፍን አይችልም። መልካም አስተዳደር ከሌለ ደግሞ ሠላም፣ ልማትና ዴሞክራሲ ይረጋገጣሉ ተብሎ አይታሰብም። ሦስቱም የማይነጣጠሉ ወሣኝ ጉዳዮች በመሆናቸው…
Read More...

ቀላል ይሆናል

ቀላል ይሆናል/ዮናስ/ ብሄራዊ የሰብአዊ መብት የድርጊት መርሃ ግብር የትግበራ ምእራፍ የተሰኘውንና ለአለምአቀፋዊና አህጉራዊ የሰብአዊ መብት ስምምነቶች ተገዢ መሆኑ የተነገረለትን የመጀመሪያውን ሰነድ ሃገራችን ይፋ ካደረገች እነሆ ሁለት አመታት አልፈዋል። ሁለተኛው ብሔራዊ መርሐ ግብር ረቡዕ…
Read More...

ሚዲያውና የገዘፈው ተግባሩ!!

ሚዲያውና የገዘፈው ተግባሩ!! /ይነበብ ይግለጡ/                         የፕሬስ ነጻነት በሀገራዊ በአህጉራዊና በአለም አቀፍ ደረጃ መብቱ የተከበረለት ነጻነት ነው፡፡ የፕሬስና የመናገር ነጻነት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት፤በአፍሪካ ሕብረት፤ በአውሮፓ ሕብረት እውቅናና የሕግ…
Read More...

አድሃሪያን ሚዲያዎችን እንታገል!

አድሃሪያን ሚዲያዎችን እንታገል! ኢዛና ዘመንፈስ በኛ አገሩ አጠቃላይ እውነታ ውስጥ፤ ለመሆኑ አድሐሪያን ሚዲያዎች የትኞቹ ናቸው? የሚለውን ጥያቄ መመለስ ቀላል እንደማይሆን ይሰማኛል፡፡ ምክንያቱ ደግሞ አሁንም ድረስ ትርጉም ያለው የጋራ መግባባት ላይ ካልደረስንባቸው ሀገራዊ ርዕሰ…
Read More...

ከአዲስ አበባ እስከ ግብፅ-ካይሮ

ከአዲስ አበባ እስከ ግብፅ-ካይሮ ሰለሞን ሽፈራው ከላይ በፅሁፌ ርዕስ የተመለከተውን የቦታ ርቀት ተከትሎ የተሰመረ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ ሳነሳ ምን ለማለት እንደፈለግኩ የማይገባው አንባቢ ይኖራል የሚል እምነት የለኝም፡፡ ምክንያቱም ደግሞ፤ ከአዲስ አበባ እስከ ግብፅ ካይሮ የሚለው…
Read More...

ሁሉም ሰው ለዚህች ሃገር ሰላምና ብልጽግና የራሱን አሻራ ማስቀመጥ አለበት!!

ሁሉም ሰው ለዚህች ሃገር ሰላምና ብልጽግና የራሱን አሻራ ማስቀመጥ አለበት!!/ስሜነህ/ አምባገነኑ የደርግ ሥርዓት ተወግዶ የኢሕአዴግ መንግሥት ሥልጣን ከጨበጠ በኋላም ቢሆን ተሃድሶዎችን በተለያየ ጊዜ አድርጓል፡፡ ኢሕአዴግ በድርጅት ውስጥ የነበረውን አለመግባባት ለመፍታት በ1993 ዓ.ም.…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy