Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

የፈለጉት ስራ ላይ መድረስ የሚቻለው የተገኘውን ስራ ማክበር ሲቻል ነው!

የፈለጉት ስራ ላይ መድረስ የሚቻለው   የተገኘውን ስራ ማክበር ሲቻል ነው! ወንድይራድ ኃብተየስ የኢፌዴሪ ህገ-መንግስት ዜጎች በአገር ውስጥ በየትኛውም ስፍራ ተንቀሳቅሰው በነጻነት የመኖርም ሆነ ሃብት የማፍራት መብታቸውን አረጋግጦላቸዋል።   ህገ-መንግስታችን ይህን ዋስትና ለዜጎች…
Read More...

ጤና እና ትምህርት በሁለተኛው

መንግስት ለሀገራችን ማህበራዊ ዘርፍ በሰጠው ልዩ ትኩረት ባለፉት 26 ዓመታት በርካታ ተግባሮች ተከናውነዋል። በእነዚህ ዓመታት ውስጥ ለዘርፉ እጅግ ከፍተኛ በደት በመመደብ ውጤት ማምጣት ችሏል። በተለይም በጤና እና በትምህርት ዘርፎች የተገኙት ውጤቶች ሊወሱ የሚገባቸው ናቸው። አውታሮቹ…
Read More...

ዲፕሎማሲያዊ ድሎቻችን ይጠናከሩ!

ዲፕሎማሲያዊ ድሎቻችን ይጠናከሩ!/ቶሎሳ ኡርጌሳ/            ሀገራችን በምትከተለው የዲፕሎማሲ መርህ ተቀባይነቷ እየጎለበተ ነው። በዚህም በዲፕሎማሲው መስክ ከቀጣናው አልፋ በአፍሪካ ብሎም በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት እያገኘችና የሀገራትን ትኩረት እየሳበች ትገኛለች። ታዲያ ይህ…
Read More...

ራሱን በራሱ የሚያርም ስርዓት መገለጫ የሆነው የኮሚሽኑ ሪፖርት

ራሱን በራሱ የሚያርም ስርዓት መገለጫ የሆነው የኮሚሽኑ ሪፖርት /ዘአማን በላይ/     የኢትዮጵያ መንግስት ሀገራችን ውስጥ እየገነባው ያለው ስርዓት ብዙውን ጊዜ ራሱን በራሱ የሚያርም መሆኑ ይገለፃል። መገለጫዎቹም መንግስት በተለያዩ ወቅቶች መልካም አስተዳደርን፣ ከሙስናን አሊያም ሌሎች…
Read More...

በህዝባዊ ወገንተኝነት የሚመራው መንግስታዊ ጥረት

በህዝባዊ ወገንተኝነት የሚመራው መንግስታዊ ጥረት ዘአማን በላይ የኢፌዴሪ መንግስት በባህሪው ለህዝብ የወገነ ነው። በሚያከናውናቸው ማናቸውም ተግባራት የህዝብን ጥቅም ያማከለ ነው። ይህ ህዝባዊ መንግስት በተለያዩ ወቅቶች ህገ መንግስቱን መሰረት አድርጎ የህዝቡን ሰብዓዊና…
Read More...

የአየር ንብረት ለውጥና – ኢትዮጵያ

የአየር ንብረት ለውጥና - ኢትዮጵያ አባ መላኩ  የአየር ንብረት ለውጥ የዓለም ሥጋት መሆን ከጀመረ ውሎ አደረ። በርካታ ዓመታትም ተቆጠሩ ፡፡ የአየር ንብረት ለውጡ በድርቅ ሣቢያ የግብርና ምርታማነት ቅናሽ እንዲያሳይ ዋነኛ ምክንያት ሆኗል፡፡ ይህንን መነሻ በማድረግ የአየር ንብረት…
Read More...

መልካም አስተዳደር የዴሞክራሲ መሠረት

መልካም አስተዳደር የዴሞክራሲ መሠረት …/ወንድይራድ ኃብተየስ/ መልካም አስተዳደርን ለማስፈን የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ባህል ግንባታን በግብነት አስቀምጦ መረባረብ ወሣኝ ጉዳይ ይሆናል። ታዲያ ይህን እውነታ በውል በመገንዘብ ኢትዮጵያ ውስጥ ሃሳቡን ወደ ድርጊት ለመለወጥ በጥረት የታገዙ ጠንካራ…
Read More...

ሰማይ ሲታረስ ባናይም፣ መንግስት ሲከሰስና ሲወቀስ ግን ተመልክተናል!

ሰማይ ሲታረስ ባናይም፣ መንግስት  ሲከሰስና  ሲወቀስ ግን ተመልክተናል! አባ መላኩ ኢትዮጵያ ብዘሃነትን ማስተናገድ የሚያስችል ህገመንግስት  ማጽደቅ በመቻሏ  አንድነቷ  በጠንካራ አለት ላይ  የተመሰረተ ሆኗል። ከዛሬ ሃያ ዓመት በፊት  በርካቶች  ኢትዮጵያ ፈረሰች፣ ተበታተነች፣…
Read More...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውሣኔዎች ይተግበሩ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውሣኔዎች ይተግበሩ ኢብሳ ነመራ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ሰሞኑን ከሰኔ 2008 እስከ መስከረም 2009 ዓ.ም መጨረሻ በኦሮሚያ፣ በአማራና በደቡብ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግሥታት የተወሰኑ አካባቢዎች ተፈጥረው በነበሩ ሁከቶች…
Read More...

የጥልቅ ተሃድሶው ግብ ምን ነበር?

የጥልቅ ተሃድሶው ግብ ምን ነበር? ሰለሞን ሽፈራው ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ ውስጣዊ ችግሮቹን ከመቸውም ጊዜ በተሻለ ጥልቀት ለመፈተሸና ትርጉም ባለው መልኩ ለመቅረፍም ጭምር ያለመ ተሃድሶ ማካሔድ ከጀመረ ወራት ተቆጥረዋል፡፡ በዚህ መሰረትም፤ ከመስከረም 2009 ዓ.ም ጀምሮ ያሉትን ወራት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy