Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

ከሦሥት አንዱ ተማሪ የሆነባት አገር – ኢትዮጵያ

ከሦሥት አንዱ ተማሪ የሆነባት አገር - ኢትዮጵያ አባ መላኩ በአገራችን ባለፉት  ሃያ ስድስት ዓመታት በፖለቲካው፣ ኢኮኖሚው እና ማህበራዊ መስኮች ተጨባጭ ለውጦች ተመዝግበዋል። በመመዝገብ ላይ ናቸው። በፖለቲካው መስክ አገራችን ህገ-መንግስታዊ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ መንግስት መስርታ…
Read More...

ሥጋትን ወደ መልካም አጋጣሚ

ሥጋትን ወደ መልካም አጋጣሚ /ብ. ነጋሽ ሥር የሰደደ ድህነት ዜጎች የመኖር ዋስትናው ባልተረጋገጠ አስከፊ ሁኔታ ውስጥ እንዲኖሩ ከማድረግ ያለፈ መዘዝ አለው። ሥር የሰደደ ድህነት ገዢ በሆነባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ ሰዎች በኑሯቸው ተስፋ ይቆርጣሉ። በመኖርና ባለመኖር መካከል ያለው ልዩነት…
Read More...

ከዝንጋኤ እንውጣ

ከዝንጋኤ እንውጣ   /አሜን ተፊሪ  /                                                                          ከሰሞኑ የኢትዮጵያ የፖሊሲ ጥናት እና ምርምር ማዕከል ባቀረበው አንድ ጥናት ላይ መሠረት ያደረገ ውይይት ተካሄዶጎ…
Read More...

ጥልቁ ተሃድሶ ይጠናከር

ጥልቁ ተሃድሶ ይጠናከር!/  ቶሎሳ ኡርጌሳ/    ገዥው ፓርቲ (ኢህአዴግ) ሰሞኑን መግለጫ አውጥቷል። በመግለጫው ላይ ከጠቀሳቸው ውስጥ አንዱ የእንደገና መታደስ ወይም የጥልቅ ተሃድሶ ጉዳይ ነው። በዚህ መግለጫውም በጥልቀት የመታደስ የንቅናቄ መድረኮች በተቀመጠላቸው አቅጣጫ መሰረት…
Read More...

ለሠብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች መከበር ዋጋ ተከፍሏል!

ለሠብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች መከበር ዋጋ ተከፍሏል! ወንድይራድ ኃብተየስ የኢፌዴሪ ሕገ-መንግሥት የህዝቦችን እኩልነት ማረጋገጥ በመቻሉ በአገሪቱ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን በማድረግ የአገሪቱ አንድነት በጠንካራ አለት ላይ እንዲቆም አድርጎታል።  አድርጓል። ህገ-መንግስቱ የዜጎችን በህግ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy