Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

ገደቡ ሰማይ ነው

ገደቡ ሰማይ ነው/ብ. ነጋሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ለዘመናት ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶቹን ተነፍጎ የኖረ ህዝብ ነው። መሠረታዊ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶቹን ከማጣት በተጨማሪ የህይወት ፍላጎቶቹን በወጉ ማሟላት በማይችልበት አስከፊ ድህነት ውስጥ ነው የኖረው። ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች…
Read More...

የ“አፍሪካዊቷ ሰሜን ኮሪያ” ሳልሳዊ ማዕቀብ

የ“አፍሪካዊቷ ሰሜን ኮሪያ” ሳልሳዊ ማዕቀብ ቶሎሳ ኡርጌሳ በአንድ ሰው የምትመራው ኤርትራ ማዕቀብ የሚደንቃት አይደለችም። በማዕቀብ ላይ ማዕቀብ ቢደራረብ በአቶ ኢሳይያስ ለሚራው “ህግደፍ” (ህዝባዊ ግንባር ለዴሞክራሲና ለፍትህ) /ይህ ስያሜው ከተግባራዊ ማንነቱ ጋር አብሮ / ጉዳዩ…
Read More...

ፊት ለፊት ከኢፌዴሪ ም/ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጋር

ፊት ለፊት ከኢፌዴሪ ም/ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጋር      /ዘአማን በላይ/ (ክፍል ሁለትና የመጨረሻው) ክፍል አንድ ፅሑፌ ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ምክር ቤት ሰብሳቢ አቶ ደመቀ መኮንን ጋር በህዳሴው ግድብ…
Read More...

ፊት ለፊት ከኢፌዴሪ ም/ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጋር

ፊት ለፊት ከኢፌዴሪ ም/ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጋር ዘአማን በላይ (ክፍል አንድ) ዕለተ-አርብ። ተሲያት 10 ሰዓት ላይ። ከሳምንት በፊት። ጋዜጠኞች፤ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ምክር ቤት ሰብሳቢ ክቡር አቶ ደመቀ…
Read More...

ፀረ ህዳሴ ኃይሎችን እንታገል ሲባል…

ፀረ ህዳሴ ኃይሎችን እንታገል ሲባል… /ወንድይራድ ኃብተየስ/ ኢትዮጵያ ከወታደራዊው የደርግ ሥርዓት ተላቃ በሠላም፣ በዴሞክራሲና በልማት ጎዳና መጓዝ ከጀመረች 27 ዓመታት ሊቆጠር ነው። በእነዚሀ ዓመታት በሁሉም የአገሪቱ ክልል አንጻራዊ ሠላም ሰፍኗል ማለት ይቻላል። በሁሉም…
Read More...

እነርሱ ያውሩ እኛ ሥራ ላይ ነን

እነርሱ ያውሩ እኛ ሥራ ላይ ነን /አባ መላኩ/ በኢትዮጵያ መንግሥትና በመላ ህዝቧ ገንዘብና አቅም እየተገነባ የሚገኘው ታላቁ የህዳሴ ግድብ የመሠረት ድንጋይ የተቀመጠበት ስድስተኛ ዓመት ከሰሞኑ ተከብሯል። የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድቡ ሲጠናቀቅ 6450 ሜጋ ዋት ኃይል ያመነጫል። ይህ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy