Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

መስህበ ዲፕሎማሲ

መስህበ ዲፕሎማሲ                                                     እምአዕላፍ ህሩይ የዲፕሎማሲ ስራ በዋነኛነት በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች የሚፈፀም ተግባር ቢሆንም፤ እያንዳንዱ ዜጋ የሀገሩ አምባሳደር ሆኖ ኢትዮጵያን…
Read More...

የ‘ትጥቅ ፍታ!’—‘አልፈታም!’ ነገር…

የ‘ትጥቅ ፍታ!’—‘አልፈታም!’ ነገር…                                                    እምአዕላፍ ህሩይ …“የእብድ ገላጋይ ድንጋይ ያቀብላል” እንዲሉ አበው፤ የተፈጠሩትን የተቃርኖ ሃሳቦች ሁለቱንም ወገኖች ሊያስማማ፣ ሀገርንና…
Read More...

“የአጋች ታጋች” ድራማ?!—እንዴት?

75“የአጋች ታጋች” ድራማ?!—እንዴት?                                                      እምአዕላፍ ህሩይ “…በበኩሌ፤ አንድ “ተንታኝ” ነኝ ብሎ ራሱን በሚዲያ በማስተዋወቅ “የሚተነትን” ሰው፤ እንዲህ ዓይነቱ የአሉባልታ ወሬን…
Read More...

“ቆንጆዎቹ” ለምን አልተወለዱም?

“ቆንጆዎቹ” ለምን አልተወለዱም?                                                            እምአዕላፍ ህሩይ “…ሀገራችን ውስጥ “ቆንጆዎቹ” ተወልደዋል። “ቆንጆዎቹ” ከሀገራቸው አልፈው አፍሪካንም “በቁንጅናቸው” ያነጿታል። ያኔም፤…
Read More...

‘አይ አለማወቅ…!’

“…በዋዜማውና በመባቻው፤ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ የትስስር መረቦች የነገር አንካሴዎች ሲጣሉበትና ሲነሱበት፣ መላ-ምቶች ሲወነጨፉበት፣ ለያዥና ለገናዥ ሲያስቸግሩበት እንዲሁም ከወዲያ ወዲህ አስገራሚ የሃሳብ ደርዞች ሲላተሙበት የሰነበተው…”
Read More...

ኧረ የሰው ያለህ…!

“…ያኔ “ሰው የሚሆን ሰው” ስንፈልግ ነበር—እንደ ፈላስፋው ዲዩጋን ዓይን በሚያጥበረብር ጠራራ ፀሐይ ፋኖሳችንን ቦግ አድርገን እያበራን። ፈላስፋው ዲዩጋን በቀትር ፀሐይ ፋኖሱን አብርቶ ከሰው መሃል “ሰው” ይፈልግ ነበር። እኛም…”
Read More...

ሀገራዊ አንድነት ለሁለንተናዊ ብልፅግና

ሀገራዊ አንድነት ለሁለንተናዊ ብልፅግና ይቤ አብርሃ  ከውቤ በረሃ ያለንበት ወር ከክረምቱ  ወደ ብርሃናማው ፀደይ የተሸጋገርበት ነው። ምድራችን  በልምላሜ፣ በእንግጫና አበባ የምታጌጥበት የአዲስ ዓመት መባቻ በመሆኑ በኢትዮጵያውያን ዘንድ የተስፋ ጮራ የሚፈነጥቅበት ወቅት ነው።ከነሀሴ…
Read More...

ጭብጧቸውን ነሳቸው?!—ማን?

ጭብጧቸውን ነሳቸው?!—ማን?                                                              እምአዕላፍ ህሩይ ዶክተር አብይ አህመድ አሊ—የኢህአዴግ ሊቀመንበርና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር። ትላንት ከሀዋሳ ከተማ በኢህአዴግ 11ኛ ጉባኤ የመክፈቻ ስነ…
Read More...

“ተው ስማኝ ሀገሬ!…”

“እናትም ብትሞት በሀገር ይለቀሳል፣ አባትም ቢሞት በሀገር ይለቀሳል፣ ወንድም፣ እህትና ዘመድ አዝማድ ቢሞት በሀገር ይለቀሳል፤ ሀገር የሞተ እንደሆን ወዴት ይደረሳል?” በማለት የሀገርን ጠቀሜታ የሚናገር ጃሎታ ባለቤት ሆኖ ሳለ፤ እንደምን በዚህ ዓይነቱ ኢ-ኢትዮጵያዊ የሞራል ክስረት ውስጥ ሊገባ…
Read More...

“እኛም እነርሱን፣ እነርሱም እኛን ይሉናል”

“የራስን ዜጋ በመግደልና በማፈናቀል ተራ የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት ሲባል፤ እዚህም…እዚያም በወረፋ የሚፈፀሙት የሴራ ጉንጎናዎች ወዴት ነው የሚያመሩት?፣ ንፁሃን ወገኖቻችንስ ባላወቁት፣ ባላዩትና ባልሰሙት ጉዳይ ‘የጦስ ዶሮ’ እንዲሆኑ የተፈረደባቸው ለምን ይሆን?፣ የትኛውስ ወገን ነው ‘ማነህ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy