Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

በቴክኖሎጂውም ዘርፍ ሉዓላዊ የሚያደርገን ፕሮጀክት

በቴክኖሎጂውም ዘርፍ ሉዓላዊ የሚያደርገን ፕሮጀክት ዘአማን በላይ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሀገራችን ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች አንጡራ ሃብት ነው። በዚህ ግድብ ላይ የሚነሱ ማናቸውም ጉዳዩች የሚመለከተው እነርሱን ነው። የሀገራችን ህዝቦች ይህን ግድብ የዛሬ ስድስት ዓመት ሲጀመሩ፤…
Read More...

ምዕራባዊያኖች በራቸውን ሲዘጉ እኛ ለሚሊዮኖች መጠጊያ ሆነናል!

ምዕራባዊያኖች በራቸውን ሲዘጉ እኛ ለሚሊዮኖች መጠጊያ ሆነናል! (አባ መላኩ) ኢትዮጵያ በህዝቦች መፈቃቀድ መሰረት ያደረገ  ጠንካራ ዴሞክራሲያዊ መንግስት  መገንባት በመቻሏ ዘላቂነት ያለው  ሰላም በአገር ውስጥ ብቻ ሳይሆን በአካባቢው አገራትም ጭምር እንዲሰፍን ጉልህ ሚና በመጫወት ላይ…
Read More...

ለሰላም ሲባል የሚወሰደው ዕርምጃ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል!

መንግሥት የአገሪቱን ህልውና ለማስጠበቅና የሕዝብ ሠላም፣ ፀጥታና ደህንነት ላይ የተደቀነውን ከፍተኛ ስጋት ለመቀልበስ ከመስከረም 28 ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሆነ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጁ ይታወሳል። ይህንን አዋጅ ተከትሎ በተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር አቶ…
Read More...

የምስራች ለዓባይ ልጆች!

የዓባይ ተፋሰስ፤ ለመላው የባለድርሻ ሀገራት ህዝቦች የስጋትና ያለመተማመን ምንጭ ሆኖ ስለመቆየቱ ብዙ ተብሏል፡፡ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ደግሞ ከሁሉም የባለድርሻ ሀገራት ህዝቦች በተለየ መልኩ የቁጭትና የቁዘማ ምንጫችን የዓባይ ወንዝ የውሃ ሀብታችንን ትርጉም ላለው የልማት ተግባር ማዋል ሳንችል…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy