Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

ከዓድዋ ምን – እንዴት እንማር?

የዓድዋ ድል የፓን አፍሪካኒዝም መሰረት መሆኑን የኢትዮጵያውያንን የአድዋ ውሎ ከዘከሩ የታሪክ ጠበብት መካከል የዋሽንግተኑ የታሪክ ሊቅ ፕሮፌሰር ራየሞንድ ጆናስ “ዘ ባትል ኦፍ አድዋ-አፍሪካን ቪክትሪ ኢን ዘ ኤጅ ኦፍ ኢምፓየር” በሚለው ጽሁፋቸው አስፍረዋል፡፡ ፕሮፌሰሩ፤ በዚህ ጽሁፋቸው የአድዋ…
Read More...

ብዝሃነት በህብረ-ብሄራዊ የፌዴራል ስርዓት

(በእውነቱ ብላታ - ሚኒስትር ዲኤታ) የህብረ-ብሄራዊነት ዋነኛ መገለጫዎች ከሆኑ አበይት ጉዳዮች የብሄር፤ የቋንቋ፤ የሀይማኖት እና የባህል ብዝሃነትግንባር ቀደም ተጠቃሾች ናቸው፡፡ ብዝሃነት በህብረ-ብሄራዊ የፌዴራል ስርዓት ውስጥ በሂደት የግድ መፈጠርየሚገባው ነው፡፡ ብዝሃነት ልዩነቶችን…
Read More...

ህዝብን ከህዝብ ጋር በማጋጨት ማን ይጠቀማል?

ህዝብን ከህዝብ ጋር በማጋጨት ማን ይጠቀማል? (ዘአማን በላይ) ይህን ፅሑፍ ለማዘጋጀት ምክንያት የሆነኝ ከመሰንበቻው በአይጋ ፎረምና በአንዳንድ መሰል ድረ ገፆች ላይ የቀረበ አንድ የእንግሊዝኛ ፅሑፍ ነው። ፅሑፉ በቅርቡ በኢትዮጵያ ሶማሌና በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥታት የተወሰኑ…
Read More...

በረሃብተኛ ዝርዝር ውስጥ ያለመካተታችን ለሁላችንም ትልቅ ድል ነው

በረሃብተኛ ዝርዝር ውስጥ ያለመካተታችን ለሁላችንም ትልቅ ድል ነው!(ወንድይራድ ሃብተየስ) በቅርቡ የኢህአዴግ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ማጠናቀቁን ተከትሎ የወጣው  መግለጫ ላይ  በርካታ ጠቀሚ ርዕሰ ጉዳዮች ተመለከትኩና ሌሎችም ቢያውቋቸው ያልኳቸውን  አንዳንድ ነገሮች…
Read More...

ቀጣናዊ የዲፕሎማሲ ትስስር

ቀጣናዊ የዲፕሎማሲ ትስስር (ቶሎሳ ኡርጌሳ) ከመሰንበቻው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በኡጋንዳ ርዕሰ መዲና ኪጋሊ ተገኝተው በሁለቱ ሀገራት የሰላም፣ የፀጥታ፣ የንግድና የኢንቨስትመንት እንዲሁም የምጣኔ ሃብት ተጠቃሚነት ላይ ያተኮረ ውይይት አካሂደው ተመልሰዋል።…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy