Browsing Category
Artcles
የትም አያደርስም!
የትም አያደርስም!
ይሁን ታፈረ
በአገራችን ውስጥ አንዳንድ በተሳሳተ መንገድ የሚጓዙ ነጋዴዎች በሚፈጥሩት ተገቢ ያልሆነ ትርፍ የማካበት ሁኔታ ህገ ወጥ የንግድ ስርዓት እየተስተዋለ ነው። ከግብይት ስርዓቱ ያፈነገጡ ሁኔታዎችም እየታዩ…
Read More...
Read More...
ተሞክሮው…!
ተሞክሮው…!
ይሁን ታፈረ
የአገራችንን ህዝብ እርስ በእርሱ ለማባላት የተሰለፉት ጥቅማቸው የተነካባቸው ስግብግብ ፖለቲከኞችን በየአካባቢው እያፈናቀሉ ነው። አሁንም ይህ የሴራ ፖለቲካቸው አደብ…
Read More...
Read More...
አጋርነቱ
አጋርነቱ
ታዬ ከበደ
በቅርቡ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ማይክ ሬነር ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ በሰጡት ቃለ ምልልስ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ እየወሰዷቸው ባሉ አዎንታዊ እርምጃዎች…
Read More...
Read More...
በሁሉም የሚወደድ…
በሁሉም የሚወደድ…
ሶሪ ገመዳ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዶ/ር አብይ አህመድ የሚያከናውኑት ማናቸውም ተግባር ድርጅታቸው በተሃድሶው ወቅት ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት በመከናወን ላይ የሚገኝ ነው። ዶክተር አብይ…
Read More...
Read More...
ጥሪው
ጥሪው…!
ገናናው በቀለ
የመደመር ፖለቲካ በአገር ውስጥ ብቻ የተወሰነ አይደለም። በቀጠናው ላሉ አገሮች ሁሉ እየተደረገ ያለ ጥሪ ነው። በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተቀየሰው አብሮ ተጋግዞ የማደግ ፖለቲካ ምስራቅ አፍሪካን በሁለንተናዊ መስኮች ማስተሳሰር የሚችል ነው።…
Read More...
Read More...
የለውጡ አደናቃፊዎች
የለውጡ አደናቃፊዎች
ዳዊት ምትኩ
ሰላምን ስለተመኘነው ብቻ ልናገኘው አንችልም። ህብረተሰቡ የአካባቢው ሰላም ዋስ ጠበቃ መሆን አለበት። በአሁኑ ወቅት አንዳንድ ኃይሎች ህዝብን በማሸበር የተጀመረውን የለውጥ እንቅስቃሴን ለመግታት የሚያደርጉት ጥረት ከቀቢፀ ተስፋ የመነጨ ድርጊት መሆኑን…
Read More...
Read More...
ህይወት ቀጣፊው…
ህይወት ቀጣፊው…
ገናናው በቀለ
ዛሬ ህገ ወጥ ስደት የሰውን ልጅ እንደ ዕቃ እስከመሸጥ ድረስ ደርሷል። እንደሚታወቀው ሁሉ ማንኛውም ዜጋ በሀገሩ ለመስራት ካልፈለገና ‘በውጭ ሀገር ሰርቼ ሃብት አፈራለሁ’ ብሎ ካሰበ የሚከለክለው አካል አይኖርም። ምክንያቱም በለውጥ ሂደት ውስጥ…
Read More...
Read More...
ፍቅር ያሻግራል
ፍቅር ያሻግራል
ስሜነህ
በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ እርግማን ያለ ይመስል ከውይይት ይልቅ መተናነቅ፣ ከተፎካካሪነት ይልቅ መጠላለፍ፣ ከመደማመጥ ይልቅ መጯጯህ፣ ከዚያም አልፎ ተርፎ መጠፋፋት ዋናዎቹ መገለጫዎች ናቸው፡፡ ሥልጣን ላይ የሚወጡትም ሆኑ ለሥልጣን…
Read More...
Read More...
ግጭት አክስሮናል
ግጭት አክስሮናል
ስሜነህ
ባሳለፍናቸው ሶስት አመታት በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች በተቀሰቀሱ ግጭቶች ወደሌሎች አካባቢዎችም በመዛመት የሰዎች ህይወት ጠፍቷል፤ ቁጥራቸውን መጥቀስ በሚያሳፍር ደረጃ በርካታ ዜጎችም ከመኖሪያቸው…
Read More...
Read More...
ዛሬስ ግብርን እንደ ዕዳ እንቆጥረው ይሆን?
ዛሬስ ግብርን እንደ ዕዳ እንቆጥረው ይሆን?
ዮናስ
እያንዳንዱ ዜጋ ከአገሩ ሀብት ፍትሐዊ የሆነ ድርሻ፣ ተመጣጣኝ የሆኑ የሥራ ዕድሎችና ተጠቃሚነት ሲኖሩት በሃገሪቱ ማኅበራዊ ፍትሕ መረጋገጡ ይታወቃል፡፡ሃገራችን የምትከተለው ልማታዊ ዴሞክራሲያዊ ስርአት ዜጎች በሀብት…
Read More...
Read More...
porn videos