Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

            ግንቦት 20 በአዲስ ሀገራዊ ድል

            ግንቦት 20 በአዲስ ሀገራዊ ድል   ይልቃል ፍርዱ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ በኢትዮጵያዊነት ካልሆነ መቀጠል አንችልም፤ ስንደመር እንጠነክራለን፤ታላቅ ነበርን ታላቅም እንሆናለን የሚለው አስተሳሰባቸው በሕዝቡ ውስጥ ሰፊ ተቀባይነት አግኝቶአል፡፡የአስተሳሰብ…
Read More...

         ሀገራዊ ሰላም ይቅደም

         ሀገራዊ ሰላም ይቅደም ይልቃል ፍርዱ ኢሕአዴግ በጥልቅ ተሀድሶው ሂደት ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድን ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ከመረጠ ጀምሮ በሀገራችን ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ሰላም ሰፍኖአል፡፡በሀገር ደረጃ ደፍርሶ የነበረው ሰላምና በየቦታው የነበሩ አላስፈላጊ…
Read More...

ኢትዮጵያዊነትን የሚሸረሽሩ ሃሳቦች

ኢትዮጵያዊነትን የሚሸረሽሩ ሃሳቦች                                                         ዘአማን በላይ በአንዳንድ ኩታ-ገጠም ቀበሌዎች በትንሹም በትልቁም የሚከሰቱ የፀጥታ ችግሮች አጠቃላዩን ሀገራዊ ምስል የሚወክሉ አይደሉም። እንዲያውም ተጎራባች…
Read More...

የታራሚዎቹ መለቀቅና አንድምታው

የታራሚዎቹ መለቀቅና አንድምታው                                                          ሶሪ ገመዳ መንግስት በቅርቡ በአገራችን በህግ ጥላ ስር የነበሩ ዜጎች በምህረት፣ በይቅርታና ክስ በማቋረጥ ለቋል። ይህ የሆነውም የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት…
Read More...

ተቀባይነቱ

ተቀባይነቱ                                                         ታዬ ከበደ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በአጭር ጊዜ ውስጥ በሀገራችን ህዝቦች እንዲሁም በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ዘንድ ያላቸው ተቀባይነት እየጨመረ መጥቷል። በሀገር ውስጥ…
Read More...

መልዕክቶቹ

መልዕክቶቹ                                                             ሶሪ ገመዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ግንቦት 20ን የድል በዓለ አስመልክተው ያስተላለፏቸው ባለ ስድስት ነጥብ መልዕክቶችን ትናንትን ያጣቀሱ፣ ዛሬን ያማከሉና ነገን…
Read More...

ፍትሐዊ ተጠቃሚነት ሲባል…?

ፍትሐዊ ተጠቃሚነት ሲባል…? ገናናው በቀለ በአዲሲቷ ኢትዮጵያ ዜጎች ውስጥ የፍትሐዊ ተጠቃሚነትን ቢያገኙም አሁንም የሚቀሩ ጉዳዩች መኖራቸውን መንግስት ገልጿል። ይሁን እንጂ ‘ፍትሐዊ ተጠቃሚነት ምንድነው?’ ብሎ መጠየቅ ይገባል። ፍትሐዊ ተጠቃሚነት ማለት ዜጎች በአገራቸው ፖለቲካዊ፣…
Read More...

ተጠቃሚው ማነው?

ተጠቃሚው ማነው?                                                     ደስታ ኃይሉ መንግስት በቅርቡ በተለያዩ ወንጀሎች ተከሰው በቁጥጥር ስር የነበሩ እስረኞችን ፈትቷል። ይህ የሆነውም የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋትና የተሻለ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር…
Read More...

በአዲስ መንፈስ…

በአዲስ መንፈስ…                                                          ይሁን ታፈረ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በጠቅላይ ሚኒስትርነት ከተሰየሙ ወዲህ፣ የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደረጉ የመጀመሪያው…
Read More...

ስኬቶቹና ችግሮቹ

ስኬቶቹና ችግሮቹ                                                         ይሁን ታፈረ በማንኛውም ተግባር ውስጥ ስኬትና ተግዳሮት የማይነጣጠሉ ጉዳዩች ናቸው። እነዚህ ሁነቶች በግለሰብ፣ በቡድን ወይም በአገር ክንዋኔዎች ውስጥ መንጸባረቃቸው አይቀርም።…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy