Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

ቀጣናዊው ድጋፍ

ቀጣናዊው ድጋፍ                                                           ዘአማን በላይ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በቀጣናው ሀገሮች ያለው ከፍትሐዊነትና ከጋራ ተጠቃሚነት አኳያ የመነጨ ነው። ከመሰንበቻው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ…
Read More...

የቀጠናው አምባሳደር

የቀጠናው አምባሳደር ስሜነህ በሃገራችን አሁን አንጻራዊ ሰላም የሰፈነ ቢሆንም ከአንጎበሩ የተላቀቅን ላለመሆናችን  ማሳያ የሚሆኑ ግጭቶች እየተስተዋሉ ነው። በጉጂና በጌዲዮ ብሄረሰቦች መካከል ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ለዚሁ ማሳያ ይሆናል። በዚህ ግጭት በርካቶች የተፈናቀሉ…
Read More...

አስተማማኝነት ያለው የኤሌክትሪክ ኃይል

አስተማማኝነት ያለው የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦትን ለዜጎች ለማዳረስ ስሜነህ ኢትዮጵያ የዘላቂ ልማት ግብን እና የድህነት ቅነሳ ፕሮግራምን ለማሳካት ከያዘቻቸው መርሐ ግብሮች መካከል አንዱ አስተማማኝነት ያለው የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦትን ለዜጎች ማዳረስ ነው፡፡…
Read More...

 ነጻነትን እንሻለን ከሚሉ ሃይሎች በስተጀርባ  

 ነጻነትን እንሻለን ከሚሉ ሃይሎች በስተጀርባ   ዮናስ በአገራችን ዴሞክራሲ በትግል እውን ከሆነ በኋላ የዜጎችና የማህበረሰቦች መብቶች ሳይነጣጠሉ ተከብረዋል፡፡ ከግለሰብ እስከ ቡድን መብት ድረስ ያሉ መብቶች እውቅና ተሰጥቷቸው የህግ ጥበቃ ተደርጎላቸዋል፡፡ በህገ…
Read More...

የደም ውጤት ነው!

የደም ውጤት ነው! ወንድይራድ  ኃብተየስ አንዳንድ ሰዎች የፌዴራል ስርዓታችን  አገራችንን ወደ ቀውስና ሁከት እንዳመራት አድርገው አስተያየት ሲሰጡ አደምጣለሁ፤ ተጽፎም አንብቤለሁ። ይሁንና ባለፉት  27 ዓመታት ይህ ያልተማከለ ስርዓት የአገራችን የስኬት እስትንፋስ…
Read More...

ድሉና ከፍታው

ድሉና ከፍታው ዳዊት ምትኩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የእስራኤሉን ፕሬዝዳንት ሬውቨን ሪቭሊን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገራቸው ይታወሳል። አንድ የእስራኤል ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያን ሲጎበኝ ይህ የመጀመሪያው ነው። ይህም የሁለቱ አገራት ግንኙነት የበለጠ እየተጠናከረ…
Read More...

የሽግግሩ ደጋፊ

የሽግግሩ ደጋፊ ይሁን ታፈረ የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ በቅርቡ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው የቻይና የንግድ ኤግዝቢሽን ሳምንት ላይ 50 የሚሆኑ የቻይና ኩባንያዎች የንግድ ውጤታቸውን ማቅረባቸውን ዘግቧል። ዘገባው የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪውን ዘርፍንም አሳይቷል። እርግጥ የአገራችን…
Read More...

ወሳኙ ሚና

ወሳኙ ሚና ገናናው በቀለ አገራዊ አንድነት፣ ኢትዮጵያዊነትና ብዝሃነት ከአገራችን አኳያ የየራሳቸው ትርጓሜ ያላቸው ናቸው። እነዚህ ትስስሮች የኢትዮጵያ ህዝብና መንግሥት ከስኬቶቻቸው፣ ከድክመቶቻቸውና ከችግሮቻቸው ተምረው አሁን በተፈጠረው ምቹ ሁኔታ የህዝቡን ጥያቄዎች ለመመለስ…
Read More...

ለበለጠ ተግባር…

ለበለጠ ተግባር… ዳዊት ምትኩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በጎረቤት አገራት ያካሄዱት ጉብኝት አገራችን ካለ መረጋጋት ወጥታ ከጎረቤት አገሮች ጋር ያላትን ፈርጀ ብዙ ግንኙነት ለማስቀጠል ያላትን ፍላጎት የሚያንፀባርቅ ነው። ከዚህ በተጨማሪ ግንኙነቱን በላቀ ሁኔታ ከፍ…
Read More...

ጉዞው

ጉዞው                                                        ታዬ ከበደ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተለያዩ አገራት ያደረጓቸው ጉብኝቶች ውጤታማ ነበሩ። በተለይም በጂቡቲ ያደረጉት ጉብኝት የአገራቱን የሁለትዮሽ ግንኙነቱን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy