Browsing Category
Artcles
ትኩረት ይሰጠው
...ትኩረት ይሰጠው! ዳዊት ምትኩ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተጀመረው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በሁሉም አካባቢዎች ተጠናክሮ መቀጠል ይኖርበታል። የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ግለሰባዊና አገራዊ ፋይዳ ያለው ነው። በአገልግሎቱ አገራዊ ንቅናቄ መቀጣጠል ይኖርበታል። በተለይ…
Read More...
Read More...
ለሁለንተናዊ ጥቅማችን
ለሁለንተናዊ ጥቅማችን
ሶሪ ገመዳ
መንግሥት በአገራችን ውስጥ የሕዝቡን የኑሮ ውድነት ለማባባስ የሚችሉ ህገ ወጥ ተግባራትን ለመቆጣጠር ጥረት በማድረግ ውጤቶችንም እያስመዘገበ ነው። ጥረቶቹ…
Read More...
Read More...
ህገ ወጥነትን በመታገል…
ህገ ወጥነትን በመታገል…
ታዬ ከበደ
በመዲናችን አንዳንድ አካባቢዎች ዝርፊያ እና ንጥቂያ የሚፈጸሙ ወንጀለኞችን ለመቆጣጠር የከተማዋ ፖሊስ እየወሰዳቸው ያሉ እርምጃዎች ህግን ያማከሉ ናቸው።…
Read More...
Read More...
የአዲስ ምዕራፍ አዲስ መንፈስ
የአዲስ ምዕራፍ አዲስ መንፈስ
አሜን ተፈሪ
ኢህአዴግ ሥር በሰደዱ ችግሮች ተጠልፎ በመውደቅ፤ የስርዓት ቀውስ ሊጋብዝ የማይችል ጠንካራ ድርጅት መሆኑን በሚያምኑ በርካታ የድርጅቱ አባላት እና ደጋፊዎች ዘንድ፤ ያለፉት ሦስት አራት ዓመታት የከባድ ድንጋጤ ዓመታት እንደነበሩ አያጠራጥርም፡፡…
Read More...
Read More...
ለውጡ መዋቅራዊ እንጂ የቀለም ለውጥ አይደለም
ለውጡ መዋቅራዊ እንጂ የቀለም ለውጥ አይደለም
አሜን ተፈሪ
አዲሱ አመራር በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ እና በማህበራዊ ዘርፎች የሚወስዳቸው የለውጥ እርምጃዎች፤ አንዳንዶች እንደሚሉት ገና በመልካም ቃላት ወይም በቀለም ቅብ ሥራዎች የተወሰኑ አይደሉም፡፡ ይልቅስ ገና ከመነሻው ጀምሮ አዲሱ…
Read More...
Read More...
የለውጥ ኃይልነትን…
የለውጥ ኃይልነትን…
ዋሪ አባፊጣ
ወጣቱ ኃይል የለውጥ እንቀሳቃሹ ዋነኛ ሞተር ነው። የታገለለትን ዓላማ ከዳር ማድረስ የሚችለው በምክንያታዊ አስተሳሰብ እየተመራ የበኩሉን ድርሻ በመወጣት እንጂ…
Read More...
Read More...
የተበላሸውን ቆርጣችሁ ጣሉ!
የተበላሸውን ቆርጣችሁ
ጣሉ!
አባ መላኩ
“ጨው ሆይ ለራስህ ስትል ጣፍጥ፤ አለበለዚያ ድንጋይ ተብለህ ትጣላለህ”። እውነት እውነቱን እንነጋገር ካልን የኢህአዴግ መስተካከልም ሆነ መበላሸት በቅድሚያ የሚጠቅመውም ሆነ የሚጎዳው አመራሩንና አባሉን ነው። አገርና ህዝብ በቀጣይ …
Read More...
Read More...
ዴሞክራሲ የሚጎለብተው በእነርሱ ነው!
ዴሞክራሲ የሚጎለብተው በእነርሱ ነው!
ወንድይራድ ኃብተየስ
አዲስ ዓመትን በአዲስ መንፈስ፣ በአዲስ አስተሳሰብ፣ በአዲስ አቀራረብ ልንቀበለው ይገባል። ከትላንት ልንማር ይገባል። ትላንት በርካታ መልካም ነገሮችን እንዳከናወን ሁሉ ድክመቶችም እንደነበሩብን ካወቅን…
Read More...
Read More...
የፖለቲካ ነጋዴዎችን ሸፍጥ ያመከነ የብልህ ተግባር
የፖለቲካ ነጋዴዎችን ሸፍጥ ያመከነ የብልህ ተግባር
ሰዒድ ከሊፋ
ባለፈው ሣምንት የተሰኑ ልባም ወጣቶች ወደ ታሪካዊው የአንዋር መስጊድ በመሄድ የጽዳት ሥራ ማከናወናቸውን አይተናል፡፡ እነዚህ ወጣቶች በአዲስ አበባ ከተማ የኮልፌ ወጣቶች ክርስቲያን ማህበር አባላት ናቸው፡፡…
Read More...
Read More...
ብዙ ያልተነገረለት የገቢ ምንጭ
ብዙ ያልተነገረለት የገቢ ምንጭ
ወንድይራድ ኃብተየስ
ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ልማት ስትራቴጂን በመከተል ረገድ ቀዳሚ ሥፍራን ይዛ ትገኛለች። አረንጓዴ ኢኮኖሚ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ፋይዳ…
Read More...
Read More...
porn videos