Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

መዲናዋን የጎዳት ምናገባኝ የሚሉት ስሜት

መዲናዋን የጎዳት ምናገባኝ የሚሉት ስሜት ይቤ ከደጃች ውቤ      እኔ ምናገባኝ የሚሉት ሐረግ ፣        እሱ ነው ሀገሬን ያረዳት እንደ በግ፣        የሚሉትን ግጥም ልፅፍ አሰብኩና ፣         ምናገባኝ ብዬ ተውኩት እንደገና። እንደ መግቢያ…
Read More...

“የአዲስ ዓመት ስጦታ ለሃገሬ”

“የአዲስ ዓመት ስጦታ ለሃገሬ” ስሜነህ ኢትዮጵያውያን የጳጉሜን ወር በተለየ መልኩ በበጎ አድራጎት ስራዎች ተሳትፎ እያደረጉ ነው።የዿጉሜ ወር የተለየ የዘመን አቆጣጠር ለምትከተለው ኢትዮጵያችን ብዙ ተግባራትን መከወኛ ወር ተደርጋ ትቆጠራለች። የዘንደሮው…
Read More...

በፍቅር ተደምረን፣ በይቅርታ ለመሻገር∙∙∙

በፍቅር ተደምረን፣ በይቅርታ ለመሻገር∙∙∙ ስሜነህ የጳጉሜ ወር የተለየ የዘመን አቆጣጠር ለምንከተለው ኢትዮጵያውያን ብዙ ተግባራትን መከወኛ ወር ተደርጋ ትቆጠራለች። የዘንደሮው የጳጉሜ ወርም “በፍቅር እንደመር፤ በይቅርታ እንሻገር” በሚል መሪ ሃሳብ የተለያዩ የበጎ አድራጎት…
Read More...

የሰላምና የልማት ቀጠና

የሰላምና የልማት ቀጠና አዲስ ቶልቻ ኢትዮጵያ ባለፉት አንድ ተኩል አስርት ዓመታት በቀጠናዊ፣ አህጉራዊና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ስራ በማከናወን ትጠቀሳለች። በምስራቅ አፍሪካ ቀጠና ሰላም እንዲሰፍን፣ በቀጠናው ሃገራቱ መሃከል መጠቃቀም ላይ የተመሰረተ…
Read More...

ብስሉን ከጥሬው…

ታላላቆችን ያለማክበር፣ መግደል፣ መዋሸት፣ መስረቅ፣ ማጭበርበር…ወዘተ. የመሳሰሉ ተግባሮች ከእኛ ሀገር ግብረ ገባዊ እሳቤዎች ወይም የሞራል እሴቶች አጥር ውጭ ናቸው። እንዳልኩት እንዲህ ዓይነት ተግባሮችን መፈፀም በማህበረሰቡ ውስጥ የሚኖርን ተቀባይነት በመንፈግ ዋጋ ያስከፍላል።
Read More...

የህግ የበላይነት ለውርርድ አይቀርብም

የህግ የበላይነት ለውርርድ አይቀርብም ኢብሳ ነመራ የህግ የበላይነትና ስርአተ አልበኝነት ተፎካካሪዎች ናቸው። የአንዱ የበላይነት ሌላውን ይደፍቃል። የአንዱ መንገስ ሌላውን ያዋርዳል። የህግ የበላይነት ሲጠፋ ስርአተ አልበኝነት በቦታው የተካል። የህግ የበላይነት ሲነግስ፣  ስርአተ…
Read More...

ትምህርት ለሀገር ዕድገት

ትምህርት ለሀገር ዕድገት                                                                   ዮሰን በየነ ትምህርት ለአንዲት ሀገር ሁለንተናዊ ዕድገት ወሳኝ ሚና አለው።ምክንያቱም ለአገር ዕድገት መፋጠንም ሆነ ወደ ኋላ መዘግየት በአገሪቱ የሚኖሩ…
Read More...

መጪው በዓል…

መጪው በዓል…                              ይሁን ታፈረ ኢትዮጵያዊያን 2010 ዓመተ ምህረትን አጠናቀንና 2011 ዓ.ም ለመቀበል በዝግጅት ላይ እንገኛለን። የምንቀበለው አዲስ ዓመት የብሩህ ተስፋ ምኞት የሚንፀባረቅበት ነው። ዜጎች አዲሱ ዓመት ወደ አዲስ ተስፋ የሚዘልቁበት…
Read More...

ለሰላማዊው አውድ

ለሰላማዊው አውድ                                                        ደስታ ኃይሉ መንግስት የዴሞክራሲ ምህዳሩን ለማስፋት አልሞ እየሰራ ያለበት ወቅት ቢኖር አሁን ነው ማለት ይቻላል። ይህ ሁኔታም አገራችን እየተከተለች ባለችው የይቅርታ፣ የመደመርና…
Read More...

‘…አንደራደርም!’

‘…አንደራደርም!’                                                          ይሁን ታፈረ በአሁኑ ወቅት በአገራችን እየመጣ ያለውን ለውጥ ባልተገባ መንገድ አቅጣጫ ለማሳት የሚሞክሩ የግል ጥቅመኞች በአንዳንድ አከባቢዎች ህገ ወጥነት እንዲሰፍን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy