Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

CURRENT

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከደሴ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ውይይት አካሄዱ

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከደሴ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ውይይት አካሄዱ * (ኢ.ፕ.ድ) ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከምክትል ጠ/ሚር ደመቀ መኮንንና ከአማራ ክልልላዊ መንግሥት ርዕስ መስተዳድር አምባቸው መኮንን ጋር በመሆን ከደሴ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ዛሬ ሰኔ 8 ቀን 2011 ውይይት አካሄዱ::…
Read More...

ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ላይ በደረሰው ቃጠሎ በተነሳው ረብሻ ምክንያት የሰብአዊ መብት ጥሰት የፈፀሙ የማረሚያ ቤት የፖሊስ አባላት ላይ ክስ ተመሰረተ

ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ላይ በደረሰው ቃጠሎ በተነሳው ረብሻ ምክንያት የሰብአዊ መብት ጥሰት የፈፀሙ የማረሚያ ቤት የፖሊስ አባላት ላይ ክስ ተመሰረተ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ላይ በደረሰው ቃጠሎ በተነሳው ረብሻ ምክንያት የሰብአዊ መብት ጥሰት የፈፀሙ የማረሚያ ቤት የፖሊስ አባላት ላይ ክስ…
Read More...

<<ቃልን ማጠፍ በኦሮሞ ባህል የተለመደ አይደለም>> አቶ ገላሳ ዲልቦ የሽግግር አካል ኦነግ ሊቀመንበር

በትግል ውስጥ ወደ 45 ዓመታት ያህል ቆይተዋል፡፡ ለበርካታ ዓመታትም በውጭ አገር የቆዩ ሲሆን፣ ወደ አገር ቤት የገቡት ደግሞ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድን ጥሪ ተከትሎ በታህሳስ ወር ማጠናቀቂያ ላይ ነው – አቶ ገላሳ ዲልቦ ፡፡ ለራሳቸው የሚበቃቸውን ያህል መማራቸውን…
Read More...

አስተውሎ የሚራመድ ብዙ ርቀት ይጓዛል!

አንድ በአካባቢው የተወደደና የተከበረ ነጋዴ በመጋዝኑ ውስጥ ሥራ ላይ እያለ በጣም የሚወድደው የእጅ ሰዓቱ ይጠፋበታል፡፡ በመጋዘኑ ውስጥ እየተመላለሰ ቢፈልግም ሊያገኘው አልቻለም። ከመጋዘኑ ውጪ በጨዋታ ላይ ያሉትን ልጆች ይጠራና በመፈለግ እንዲያግዙት ይጠይቃቸዋል፤ ሰዓቱን ላገኘለት ልጅም…
Read More...

ቅንጅት የፈረሰበትን ምክንያት ለመናገር እንደማይፈልጉ ወ/ት ብርቱካን አስታወቁ

ቅንጅት የፈረሰበትን ምክንያት ለመናገር እንደማይፈልጉ ወ/ት ብርቱካን አስታወቁ የቀድሞው የቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ አመራር የነበሩት ወ/ት ብርቱካን ሚዴቅሳ ቅንጅት የፈረሰበትን ትክክልኛ ምክንያት ለመናገር አልፈልግም አሉ። ወደ አገር ቤት ከተመለሱ በሁዋላ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ…
Read More...

የትናንት ማታውን የፕሮፌሰር ብርሀኑ የ ኢቲቪ ሃርድ ቶክ ፕሮግራም ተመለከትኩት

የትናንት ማታውን የፕሮፌሰር ብርሀኑ የ ኢቲቪ ሃርድ ቶክ ፕሮግራም ተመለከትኩት ፕሮፌሰር ብርሃኑ 1997 ላይ አዲስ አበባን ተረከቡ ተብለን እምቢ አላልንም! ብለዋል ልንረከብ ሄደን ኢህአዴግ እምቢ ብሏል ዞርበሉ ነው የተባልነው! በማለት ተናግረዋል!(????????) ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ…
Read More...

ወልቃይት ጠገዴ በትግራይ ክልል ውሥጥ የገባው ዛሬ አይደለም

ወልቃይት ጠገዴ በትግራይ ክልል ውሥጥ የገባው ዛሬ አይደለም፣ ከ 27 ዓመታት በፊት ነው። ራያ ትግራይ የሆነው በአብይ አይደለም በመለስ ነው። ከሞት ባይኖር ሲደልል አማራው የትግራይ ሕዝብ ጠላት ተደርጎ ሲሳል፣ አማራው የኦሮሞው ገዳይ ሲባል፣ አማራው የኤርትራ ሕዝብ ጠላት ሲባል…
Read More...

መንግስት በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ያጋጠሙ ግጭቶችን ሊያስቆም ይገባል…የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን

 በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሼ ዞንና በደቡብ ክልል ካፋና ሸካ ዞኖች ያጋጠመውን የዜጎች መፈናቀል መንግስት በፍጥነት ሊያስቆመው እንደሚገባ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር አዲሱ ገብረእግዚአብሄር ለጋዘጠኞች በሰጡት መግለጫ…
Read More...

ሰሞነኛ ትዝብት ከኢህአዴግ ጉባኤ ዋዜማ ጀምሮ በጓድ ደመቀ መኮነን ላይ !!!!

Betgluesfahun ከኢህአዴግ ጉባኤ ከሚጠበቀው ከመሰረታዊ ሀገራዊ አጀንዳ ይልቅ በኃላፊነት መተካካት የስብዕት ማዕከልነን የሳበው የማህበራዊ ሚዲያ ትኩርት ያገኘው ዘመቻ ሰሞነኛ ትዝብት ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ ይኽውም የግንባሩ ሊቀመናበርት ምርጫ ነው ፡፡ …
Read More...

‹‹ለስርዓት አልበኝነት መፍትሄ – ከኢህአዴግ ጉባኤ›› • ምሁራንና ፖለቲከኞቹ

ባለፉት ሁለት ሳምንታት የኢህአዴግ እህት ድርጅቶች በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሲመክሩ መቆየታቸው ይታውሳል፡፡ሌሎቹ ጉባኤያቸውን ሲያጠናቅቁ ፣ደኢህዴን ዛሬ እንደሚያጠናቅቅ ይጠበቃል፡፡ ከአባል ድርጅቶቹ መካከል ከንቅናቄነትና ከድርጅትነት ወደ ፓርቲነት የተለወጡ፣አርማ የቀየሩም…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy